jr.Dire Ballers

jr.Dire Ballers

Share

Join us የቀድሞውን የድሬዳዋ ቅርጫት ኳስ ቡድን ስም እና ዝናን በታዳጊዋች እንመልሰው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቡድናችንን በመደገፍ ታዳጊዎችን እናበረታታ🫡🏀

23/09/2025

Three different timeline coaches on the same game time with in the big win 🥇 🏆 🏆
ኢንስትራክተር አቶ ወንድወሰን ፍሰሀ
ኢንስትራክተረ አቶ አይምሮ ተገኝ
አሰልጣኝ አንተነህ ታምራት

Photos from jr.Dire Ballers 's post 22/09/2025

ለአራት ቀን ሲካሄድ የነበረዉ ከ21 አመት በታች የታዳጊዎች pro camp play fair play hard tournament ለአራት ቀን በwest conference and East conference ሁለት ምድቦች የተካሄደ ሲሆን በEast Division 1ቢሾፍቱ (DZ ballers)
2 አዳማ (Nazu Ballers)
3 ድሬዳዋ (jr.dire ballers)
4 ሐረር (Harer ballers) ቡድን የተመደቡ ሲሆን ።
በwest Division 1 ሸገር ቦለርስ
2 አዲስ አበባ ቦለርስ
3 ጅማ ቦለርስ
4 ዋን ፕላኔት
5 ቦል ኢን
ዉድድሩ የተደረገ ሲሆን ቡድናችን ድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ክለብ በEast division ተጋጣሚዎችን በማሸነፍ የጥሎ ማለፍ (playoff )ጨዋታዎቸ‍እን በማለፍ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ።
በመጨረሻም የEast division አሸናፊ ከwest division አሸናፊ አዲስ አበባ ቦለርስ ጋር የፍጻሜ ጨዋታ ክለባችን ያደረገ ሲሆን ክለባችን አዲስ አበባን በማሸነፍ ድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ክለብ champion በመሆን የሁለት ዋንጫ ባለቤት ሆኖዋል እንዲሁም የክለባችን ተጫዋች አሸናፊ አለማየዉ ቡድናችን ዉጤታማ እንዲሆን ትልቁን ሚና በመጫወት የዉድድሩ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተሸልሞል።

19/09/2025

The final match of play hard play fair pro camp nation tournament in Addis Ababa Ethiopia Today our team played 3 different games and we beat all three teams and we are number one in east 💯let’s go jr dire baller ⛹️‍♂️

Photos from jr.Dire Ballers 's post 27/08/2025

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ሰልጣኞች በjaint of Africa የሚዘጋጅ የሶስት ቀን የbasketball skill ስልጠናና sales marketing and entrepreneurship በመማርና በመሰልጠን የቅርጫት ኳስ ስፖርትን ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ ይገኛል

Photos from jr.Dire Ballers 's post 03/08/2025

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ተጫዋቾች በሜዳ ላይ

Photos from በድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 3 የወጣቶች ክንፍ's post 02/08/2025
Photos from NUUN Sports's post 30/07/2025
Photos from jr.Dire Ballers 's post 30/07/2025

"ናፍቆት ድሬን" የቅርጫት ኳስ ውድድር ተጀመረ።

4ኛው ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቅርጫት ኳስ ውድድር በብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተጀምሯል።

30/07/2025
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Dire Dawa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Dire Dawa