24/07/2025
ሁሌም አንድ ነገር አስታውስ👇
ስኬት የጥረት ወዳጅ ናት👏👏👏
አድራሻ፡- ድሬዳዋ ሳቢያን ቤተሰብ መምሪያ
ሲኒየር ማስተር አስፋው መስፍን
0975676747/0920139928
Tiyanshi Chinese Wushu Club established and lead by the young coach Instructor Asfaw Mesfin which h
24/07/2025
ሁሌም አንድ ነገር አስታውስ👇
ስኬት የጥረት ወዳጅ ናት👏👏👏
አድራሻ፡- ድሬዳዋ ሳቢያን ቤተሰብ መምሪያ
ሲኒየር ማስተር አስፋው መስፍን
0975676747/0920139928
19/01/2025
Coming soon👇
11/09/2024
ለመላው የክለባችን ሰልጣኞች እና ቤተሰቦች መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንችሁ እመኛለው🎉🎉🎉 አዲሱ ዓመት የሰላም እና የስኬት ይሆን ዘንድ
በዓሉን ስናከብር ያለንን ለሌላቸው እያካፈልን እንዲሆን አደራ አደራ እላለሁ🙏
#ማስተር አስፋው መስፍን
10/04/2024
🕌 EID MUBARAK 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ 🕋 የክለባችን ሰልጣኞች እና ቤተሰቦች 🕌 እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! 🎊 🎉
#ማስተር አስፋው መስፍን
28/06/2023
🕌 EID MUBARAK 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ 🕋 የክለባችን ሰልጣኞች እና ቤተሰቦች 🕌 እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አልአድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! 🎊 🎉
#ኢንስትራክተር አስፋው መስፍን
21/04/2023
🕌 EID MUBARAK 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ 🕋 የክለባችን ሰልጣኞች እና ቤተሰቦች 🕌 እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! 🎊 🎉
#ኢንስትራክተር አስፋው መስፍን
16/04/2023
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የክለባችን ሰልጣኞች እና ቤተሰቦች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንችሁ እመኛለው👍
በዓሉን ስናከብር ያለንን ለሌላቸው እያካፈልን ይሆን ዘንድ አደራ እላለሁ🙏
#ኢንስትራክተር አስፋው መስፍን