Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame

Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame

Share

This page help's To Enhance the Awareness Of the Community About Sport's,Recreation......

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 10/08/2025

የዘንድረዉ የ2018 ዓ.ም ተመራቅ ተማሪዎች👍💪💪

ለበርካታ ዓመታት ያሳላጠናቸዉን የዉሹ ማርሻል ስፖርት እና በሥነ-ምግባር የታነፁ #ከ90 በላይ የሆኑ ሰልጣኞችን ከዚቂተኛ ቀበቶ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ቀበቶ በመስከራም 1/2018 ዓ.ም በዱራሜ ሁለገብ ስታዲየም ባታላቅ ድምቀት ለማስመረቅ ዝግጅቱን ጨርሰዋል•••••

••••👍💪

ሻኦሊን ኩንግ ፉ ሳንዳ እና ክክ ቦክስ መሰልጣኛ ማዕከል
SHAOLIN KUNG-FU SUNDA & KICK BOX TRANING CENTER

08/04/2025

መቅራት አይታሳብም ሚያዚያ 12/2017 ዱራሜ ሁለገብ ስታዲየም 👉💪
👉Share & Copy Link 10x🖤 🙏

Join to Tiktok Account
👇👇
tiktok.com/.55

゚viralシfypシ゚viralシalシ

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 06/04/2025

👉💪
ሳጄ ጎቾ
ሰርከስ 777
SAJE GOCHO CIRCUS
ልዩና ተአምራዊ ፕሮግራም በዱራሜ ከተማ ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም በዱራሜ ሁለገብ ስታዲየም ልክ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የሚያዝናኑ ፤ የሚያስገርሙ እና ልብ አንጠልጣይ የሆኑ የሰርከስ ጥርዕት ከሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ባሉ በከበባድ ተጋባዥ እንግዶች በታላቅ ድምቀት ይከበራል::

አይቀርም••• 💪


゚viralシfypシ゚viralシalシ

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 04/02/2025

የስልጤ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የተዘጋጀ 11ኛ ዙር ልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና በዉሹ ስፖርት ለክልል ዉድድር በዚህ መልኩ ማጣሪያ ተደርጎዋል•••
ለክልል ያለፋችሁ ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሚ መልካም ዕድል 🙏

የስልጤ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ስላደረጋችሁልን መልካም ትብብር ሁሉ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን::

#ዳኛ 1. ማንደፍረዉ አዋኖ እና
2. ምህረቱ ስምዖን

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 30/01/2025

•••

ምዝጋባ ጀምረናል
ሻኦሊን ኩንግ ፉ ሳንዳ እና ክክ ቦክስ መሰልጣኛ ማዕከል
ለበለጠ መረጃ-0916717211
-0926972855 ላይ ይደዉሉ

10/11/2024

JØKER GYM
Body Building & Fitness


-ሰዉነት ግምባታ ፤ አሮብክስ
-አላስፈላግ ዉፍረት፤ክብደት፤ቦርጭ ፤ኪሎ ለመቀነስ
እና ለየተኛዉም እንቂስቃሴ ያማክሩን በሐኪም ትዕዛዝ እናሰራለን::

[እንቂስቃሴ
👉 የወገብ ፤ የሆድ Deeply Exercise
👉የመቀመጫ Back Squat Traning
👉አላስፈላግ ዉፍረት ለመቀነስ እና•••

አድራሻችን ከዱራሜ አጠቃላይ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ከዶተር ተሾመ መካከለኛ ክሊኒክ ጎን እንገኛለን

📞+251916717211
📞+251926972855

28/09/2024

በአዲስ ስራ ከች ብለናል👍💪




👉ኤሮብክስ
👉አላስፈላግ ዉፍረት፤ክብደት፤ቦርጭ ፤ኪሎ ለመቀነስ
እና ለየተኛዉም እንቂስቃሴ ያማክሩን በሐኪም
ትዕዛዝ እናሰራለን::


👉 የወገብ ፤ የሆድ Deeply Exercise
👉የመቀመጫ Back Squat Traning
👉አላስፈላግ ዉፍረት ለመቀነስ እና•••

አድራሻችን ከዱራሜ አጠቃላይ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ከዶተር ተሾመ መካከለኛ ክሊኒክ ጎን እንገኛለን::

ለበለጠ መረጃ 📞+251916717211
📞+251926972855 ላይ ይደዉሉ

βoss Gym And Fitness
𝓨𝓸𝓾𝓻 #1 𝓒𝓱𝓸𝓲𝓬𝓮 💥💪

17/09/2024

ኧረ የካሜራ ጥረት ዉይ
የነገ ሀገር ተረካቢዉ ትዉልድ•••
ጀግናዬ 👍💪

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 31/08/2024



ሻኦሊን ኩንግ ፉ ሳንዳ እና ክክ ቦክስ መሰልጣኛ ማዕከል
SHAOLIN KUNG-FU SUNDA & KICK BOX TRANING CENTER

ለበርካታ ዓመታት ያሰለጠናቸውን የዉሹ ማርሻል ስፖርት እና በሥነ-ምግባር የታነፁ በቁጥር ቀ70 የሚበልጡ ሰልጠኞችን ከቢጫ ቀበቶ እስከ 1ኛ ድግር ዳን በመስከረም 1/2017 ዓ.ም ልክ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ በዱራሜ ሁለገብ ስታዲየም ዉስጥ ለ5ኛ ዙር በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል::

ለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ ከልብ ከልብ እያመሰገንኩ•••❤️🙏
👇👇
ለቀኑ ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛችኃል::
መቅራት የማይታሰብ ፕሮግራም🙏🙏

Call Us 0916717211
0926972855

Photos from Mire Shaolin Kung-fu Martial Art Club Durame's post 22/08/2024


በነገራችን ላይ ለ5ተኛ ዙር ከ70 የሚበልጡ ሰልጣኞችን ለማስመረቅ ዝግጅታችንን ጨርሰናል::
ቀኑን በቅርቡ ምናሳዉቃችዉ ይሆናል
••••

SHAOLIN KUNG-FU SUNDA & KICK BOX TRANING CENTER

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Durame?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Durame