[follow ]
Gambella World Teakwondo Club - GWTC
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gambella World Teakwondo Club - GWTC, Sport & recreation, Gambela.
26/11/2025
በዛሬዉ ቀን17/03/2018 ዓ.ም የጋምቤላ ህ/ብ/ክ/መ/ስፖርት ኮሚሽን አጠቃላይ ሰራተኞችን በማሰባሰብ የግቢ ውስጥ እና ዉጪን በማጽዳት አልፍም በአካባቢ ካሉት ማህበረሰብ ጋርከዳነ ምህረት ቤቴክርስቲያን አንስቶ እስከ ወደ ዩኤን መሄጃ መታጠፊያዉ ድረስ ትልቅ የጽዳት ዘመቻ ሲደረግ የተሳተፋት ወንድ 22 ሴት34 በድምሩ57 ሰራተኞች ተሳትፈዋል።
የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን
09/09/2025
የህዳሴ ግድብን መጠናቀቁን ለክልላችን ህዝቦች ለማብሰር እየተደረገ ባለው ስፓርታዊ ውድድሮች በቮሊቮል ማረሚያ ፖሊስ ትምህት ጤና ሳይንስ ኮሌጀን 2ለ1 ክልል ፖሊስ ፌደራል ፖሊስን 2ለዐ በሆነ ውጤት አሽንፈዋል
ቀን 3/13/2017አ,ም Gambella World Teakwondo Club - GWTC _family 🥋🧘♂️🚀
07/09/2025
የኅብር ቀን ህብረ ብሔራዊ አንድነትና አብሮነትን ለማጠናከር አስተዋፅኦው የጎላ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጋትሉዋክ ሮን ገለፁ።
የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ በጋምቤላ ከተማ በፓናል ውይይትና በሌሎች መርሐ ግብሮች ተከብሯል።
ከጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት (ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም)
ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጋትሉዋክ ሮን እንዳሉት ሀገራችን ኢትዮጵያ ልዩ የሚያደርጋት የሰዉ ልጅ መገኛ ብቻ ሳይሆን በአለማችን በአራቱም ማዕዘን ያለዉን ህዝብ ሊወክል የሚችል በህብረ ቀለማት የደመቀ ብዝሃነትና አንድነት ያላት ሀገር መሆኗ ነዉ ብለዋል።
ከቀናት በኋላ የሚመረቀዉ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በህብር ወይም በብዝሃነታቸዉ ዉስጥ ያለዉ አንድነት ያሳዩበት እንደሆነ ገልጸዋል።
በአንድ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማህበረሰብ የተገነባችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ብዝሃነትን ያከበረ፣ በአብሮነት ላይ የተመሠረተ አንድነት ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።
ለኢትዮጵያዊያን ብዝሃነታችን ጌጥ፣ አብሮነታችንና አንድነታችን አቅም መሆኑ ዳግም አድዋ በሆነዉ ታላቁ ህዳሴ ግድባችንን ለአለም ህዝብ እንዳረጋገጥነዉ ሁሉ ህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን በመጠበቅና በመከባከብ ይህን ታሪክ ልንደግመዉ ይገባል ሲሉም አስገንዝበዋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡኩኝ ኡኬሎ በበኩላቸው ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር መልካም ዕድል በመሆኑ የአሸናፊነት ኃይል ሊሆን ይገባል ብለዋል።
በክልሉ የተለያየ ማንነት፣ ቋንቋና ሃይማኖት ያላቸው ህዝቦች በሰላም፣ በመቻቻል፣ በአብሮነትና በወንድማማችነት የመኖራቸው እውነታ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መሆኑን አስታውቀዋል።
Gambella World Teakwondo Club - GWTC
07/09/2025
07/09/2025
ጳጉሜ ሁለት "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ!" በሚል መሪ ቃል የኅብር ቀን በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
በዕለቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የተከናወነ ሲሆን የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የእግር ጉዞ አካሂደዋል።
ከጋምቤላ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት (ጳጉሜ 2/ 2017 ዓ.ም)
በቀጣይም ዕለቱ በፓናል ውይይት የሚቀጥል ሲሆን ሌሎች መርሐ ግብሮችም እንደሚከናወኑ ይጠበቃል።
ኢትየጵያውያን በዘመናት ሂደት በፅኑ መሰረት ላይ እየተገነቡ የመጡ የነባር የአብሮነት እሴቶች፣ የወል ታሪኮች እና ባህሎች ባለቤት ናቸው።
ይህን እሴት ተጠቅመው የትንሣኤዋ ማብሰሪያ የሆነውን የማንሰራራት ዘመን ጀምራለች፡፡
ትላንት በኅብረት ዓድዋ ላይ ታሪኳን በወርቅ ቀለም እንደጻፉት ዛሬም በልጆቿ ኅብር እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ማሳካት ችለዋል።
Gambella World Teakwondo Club - GWTC
06/09/2025
Amateurs sit and wait for inspiration, the rest of us just get up and go to work 🥋🚀
Gambella World Teakwondo Club - GWTC
06/09/2025
If you ever feel like giving up, remember that you will accomplish nothing by doing so. Keep it moving and never give up.
🤲🚀🥋
05/09/2025
"High kicks, higher dreams. 🚀🥋"
05/09/2025
🥋🔥 Gambella World Teakwondo Club - GWTC Gambella Town Gambella Region and its people
04/03/2024
Follow me guys
04/03/2024
In taekwondo what is
Your favorite kick
Me 720
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Gambela