ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ / Fasil kenema sport club

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ / Fasil kenema sport club

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ / Fasil kenema sport club Fasil Kenema Sport Club is a professional Ethiopian football club based in Gondar, Amhara Region.

They play in the Ethiopian Premier League, the top division of football in Ethiopia.

10/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ 🇦🇹

ፋሲል ከነማ ቤኒናዊውን ኮከብ አስፈረመ! የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያከናወነ የሚገኘው ክለባችን የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነውን የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነውን ሮማሪክ ...
02/09/2026

ፋሲል ከነማ ቤኒናዊውን ኮከብ አስፈረመ!

የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያከናወነ የሚገኘው ክለባችን የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነውን የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነውን ሮማሪክ ዲንሆ አሞውሱ በይፋ አስፈርሟል።

🇦🇹እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹

🇦🇹Welcome to Fasil Kenema, Romaric 🇦🇹
🇦🇹Welcome to the Emperors🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ፋሲል ከነማ ጄሮም ፊሊፕን አስፈርሟል!በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ናይጀሪያዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች  አስፈርሟል። በአሳለፍነው አመት በአርባ ምንጭ ከተማ ያሳለፈው ጄሮም በሁለት አ...
29/08/2026

ፋሲል ከነማ ጄሮም ፊሊፕን አስፈርሟል!

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ናይጀሪያዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል። በአሳለፍነው አመት በአርባ ምንጭ ከተማ ያሳለፈው ጄሮም በሁለት አመት ውል ክለባችንን ተቀላቅሏል።

🇦🇹እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
Welcome to Fasil Kenema, Jerome! 🇦🇹
🇦🇹 Welcome to the Emperors! 👑
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ክለባችን ፋሲል ከነማ የህክምና ባለሞያ (ወጌሻ) ወደ ክለቡ ቀላቅሏል!በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በበርካታ ክለቦች በህክምና ባለሞያነ...
27/08/2026

ክለባችን ፋሲል ከነማ የህክምና ባለሞያ (ወጌሻ) ወደ ክለቡ ቀላቅሏል!

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በበርካታ ክለቦች በህክምና ባለሞያነት ያሳለፈውን ባለ ልምዱ ባለሞያ አሸናፊ አምሳሉን አስፈርሟል።

🇦🇹እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ምክትል አሰልጣኝ ሾሟል። ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ የክለባችን ምክትል አሰልጣኝ በመሆን በሁለት አመት ውል ክለባችንን ተቀላቅሏል።  በባህርዳር ከተማ...
27/08/2026

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ምክትል አሰልጣኝ ሾሟል።

ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ የክለባችን ምክትል አሰልጣኝ በመሆን በሁለት አመት ውል ክለባችንን ተቀላቅሏል።
በባህርዳር ከተማ ምክትል አሰልጣኝ እና የቪድዮ ትንተና ባለሙያ እንዲሁም ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆነው የሰሩ ሲሆን እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቪዲዮ ተንታኝ በመሆን አገልግለዋል..
ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ በሁለት አመት ውል የክለቡ ምክትል አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል።

🇦🇹እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ፋሲል ከነማ አዲስ ግደይን  አስፈርሟል!በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድንቅ ጊዜ ያሳለፈውን አዲስ ግዳይ በሁለት አመት ውል አስፈርሟል። እን...
15/08/2026

ፋሲል ከነማ አዲስ ግደይን አስፈርሟል!

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድንቅ ጊዜ ያሳለፈውን አዲስ ግዳይ በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።

እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ብሩክ አማኑኤል ውሉን አራዝሟል!ከታዳጊ ቡድን የተገኘው ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ብሩክ አማኑኤል  በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል።       🇦🇹 🇦🇹...
10/08/2026

ብሩክ አማኑኤል ውሉን አራዝሟል!

ከታዳጊ ቡድን የተገኘው ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ብሩክ አማኑኤል በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል።
🇦🇹 🇦🇹 https://t.me/FKSCOfficial fasilkenemascofficial•instagram https://m.facebook.com
🇦🇹 🇦🇹

ዳግም አወቀ ውሉን አራዝሟል!ከታዳጊ ቡድን የተገኘው ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ዳግም አወቀ  በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል።       🇦🇹 🇦🇹    ...
10/08/2026

ዳግም አወቀ ውሉን አራዝሟል!
ከታዳጊ ቡድን የተገኘው ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ዳግም አወቀ በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል። 🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ክለባችን ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዮሀንስን አስፈርሟል!በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ  የሊጉን ዋንጫ ከፍ ያደረገውን የአማክኝ ስፍራ ተጫዋች ዮሴፍ ...
08/08/2026

ክለባችን ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዮሀንስን አስፈርሟል!

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ የሊጉን ዋንጫ ከፍ ያደረገውን የአማክኝ ስፍራ ተጫዋች ዮሴፍ ዮሀንስ በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።

እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

ክለባችን ፋሲል ከነማ አብዩ ካሳሁንን አስፈርሟል!በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በድሬድዋ ከተማ ያሰለፈው  ወጣቱን ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳሁንን በሁለት አመት ውል አስ...
07/08/2026

ክለባችን ፋሲል ከነማ አብዩ ካሳሁንን አስፈርሟል!

በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በድሬድዋ ከተማ ያሰለፈው ወጣቱን ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳሁንን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።

እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ / Fasil kenema sport club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ / Fasil kenema sport club:

Shortcuts

Share

Category