11/06/2026
ቀን 04/10/2018 ዓ.ም
******************************************************************************************የደራ ወረዳ ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ጽ/ቤት ስፓርት ለሁሉም ሳምንት በሚል በተለያዩ ስፓርታዊ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን ውድድሩም የወረዳችን ዋና አስተዳዳሪ የወረዳችን የተለያዩ ጽ/ቤት ሀላፊና ሌሎች የስፓርቱ ቤተሰቦች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን ለአሸናፊ ቡድኖች የገንዘብና የዋንጫ ሽልማቶች በማበርከት አመታዊ የመስሪያ ቤቶችና የግል ድርጅቶች ውድድር በዚህ መልኩ ማጠናቀቅ ተችሏል።