02/09/2026
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ክለባችን ፋሲል ከነማ ቤኒናዊውን ኮከብ አስፈረመ!
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያከናወነ የሚገኘው ክለባችን ፋሲል ከነማ፣ የቤኒን ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነውን የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነውን ሮማሪክ ዲንሆ አሞውሱ በይፋ አስፈርሟል።
🇦🇹እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
Our Club, Fasil Kenema, Signs Beninese Star!
Currently conducting its pre-season preparations in Adama City, our club, Fasil Kenema, has officially signed Romaric Dinho Amoussou, a midfielder and member of the Benin national team.
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
🇦🇹Welcome to Fasil Kenema, Romaric🇦🇹
🇦🇹Welcome to the Emperors🇦🇹
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹 🇦🇹 🇦🇹
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
🇦🇹 🇦🇹