21/10/2024
Hearts are heavy as we mourn the tragic loss of Fethullah Hocaefendi, a dedicated mentor who fearlessly pursued his passion for education despite the dangers surrounding him. His unwavering commitment to his students and his community serves as an inspiration to all.
Extending deepest condolences to the family, friends, and colleagues of Hocaefendi family during this difficult time. His bravery and selflessness will not be forgotten, and his legacy will continue to live on through the lives he touched.
May Allah grant him eternal peace and comfort his loved ones in their time of grief.
16/10/2024
ማንችስተር ዩናይትድ እና ፈርጉሰን
ታላቁን ሌጀንድ ከMan Utd እንዲወገድ ማድረግ ተችሎ ይሆናል፣ ሆኖም ሃውልቱን እና ስሙ ከመቃብር በላይ እንዲኖርለት ያስቻሉትን ገድሎች ከOld Trafford ደጃፍ ማንቀሳቀስ መቼም አይቻልም፣ ይከብዳል ። በSir Alex Ferguson ስም የተሰየመውን የOld Trafford ጠረፍ ላይ ያለውንም ስሙንም ሊፍቁት ይችሉ ይሆናል። ሆኖም በተግባር እና በስራው ለፍቶ ለMan Utd ያስረከባቸውን 13 የPL ዋንጫዎች ማንም፣ መቼም፣ ጠላትም፣ ወዳጅም አይረሳቸውም። INEOS እና Sir Jim Ratckiffe Sir Alex Fergusonን ከክለቡ አምባሳደርነታቸው ማስወገዳቸው ባለሐብቶቹ ተሸክመው የመጡት ትንሹ ጣጣም ሊሆን ይችላል። ከMan Utd ከስራቸው እንዲቀነሱ የተደረጉት 250 ሰራተኞችንም ህይወት በተመሳሳይ ፈገግታ አጨብጭባ ላትቀበላቸው ትችል ይሆናል። Ferguson ግን ከሌሎች የገቢ ምንጭ አማራጮች አንፃር የእለት ጉሮሮ ፍላጎቱን ማርካት የሚያቅተው አይመስልም። በእነዛ 250 ሰራተኞች ላይ ግን የደሞዝ payroll ወጪን ለመቀነስ በሚል ሰበብ በሞራላቸው ላይ ተረማምዶ መራወጥ ትንሽ ለህሊናም የሚከብድ ይመስላል፤ ምናልባትም እንባቸው ክለቡን እያዳለጠና እያንገዳገደ በአፍጢሙ ወደ አዘቅት ሊሰደው ይችላል።
ይቀጥላል ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
05/05/2024
Justice Delayed
Justice Denied
27/04/2024
ዛሬ ከቤት ለሱቢህ ሶላት ስወጣ ሃንግ ተሰርቼ በህወት ተርፊአለው፣ አልሃምዱሊላህ!!!
ስልኬ ግን አጠገቤ ለጊዜው ስለማትገኝ በስልክ ምትፈልጉኝ ታገሱ፡፡
ድንገት ስልኬ በሌባ እጅ ካጋጠማቹ እዚሁ profile ሆኖ ሚገኝ ፎቶ ነው ስልኬ እስክሪን፤፤
በሂወት ለመትረፌ አሁንም አልሃምዱሊላህ፡፡!!! ከአዲስ እንደተወለደኩኝ ነው፡፡ ሌላ ለመኖር ቻንስ
እኛም እንጠንቀቅ፤፤ ደህንነት በርቱ!!!
ከሀረር ስላሴ ሰፈር
22/04/2024
ሐረር ከተማ
ይህ ቡድን ታሪክ መስራት ይችል ይሆን?
በቀሪ አራት ጨዋታዎች ወሳኝ ጉዞ ይጠብቀዋል?
መልካም እድል?
17/04/2024
Harar city road to a champion!!!
Harar City Football Club 1 - Bedele 0
27/02/2024
ኦሥካር ቦብ በማንችሥተር ሢቲ ቤት በትንሹ እሥከ 2029 የሚያቆየውን አዲሥ ኮንትራት ፈርሟል።
26/02/2024
የኤቨርተን 10 ነጥብ ቅነሳ ቅጣት ከአቤቱታ ቅሬታ በኋላ ወደ 6 ተስተካክሏል።
20/02/2024
ናፖሊ ዋልተር ማዛሪን አሠናብቷቸዋል, ፍራንቼሥኮ ካልዞና ቦታዉን እንደሚይዙ ይጠበቃል
19/02/2024
ኦሊቨር ግላሥነር የክሪሥታል ፓላሥ አሠልጣኝ በመሆን የሮይ ሆድሠንን ቦታ ተረክበዋል።