የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ገጽ - Hadiya Hossan FC Funs”

  • Home
  • Ethiopia
  • Hossana
  • የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ገጽ - Hadiya Hossan FC Funs”

የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ገጽ - Hadiya Hossan FC Funs” The tiger - ከቤራ

06/08/2023

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ከስምምነት ለይ ደርሶ እንደነበር ያሳወቅናችሁ ዳዋ ሆቴሳ፣ በፌደሬሽን በመገኘት ለሀዲያ ሆሳዕና በድጋሚ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል !


🖤❤

06/08/2023
የእለቱ ምርጥ ፎቶ!ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ከክለብም በላይ ነው🔥
04/06/2023

የእለቱ ምርጥ ፎቶ!

ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ከክለብም በላይ ነው🔥

ወሳኙን ጨዋታ አሸንፈናል ጨዋታው ተጠናቀቀ 🔥  ሀዲያ ሆሳዕና 2⃣➖1⃣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ  🔴⚫💪ባዬ ገዛኸኝ⚽⚽          ቃልአብ ውብሸት(በራሱ ላይ)⚽
04/06/2023

ወሳኙን ጨዋታ አሸንፈናል

ጨዋታው ተጠናቀቀ 🔥

ሀዲያ ሆሳዕና 2⃣➖1⃣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 🔴⚫💪

ባዬ ገዛኸኝ⚽⚽ ቃልአብ ውብሸት(በራሱ ላይ)⚽

03/06/2023

ብርሀኑ በቀለ ከጉዳቱ በማገገም በጥሩ ሁኔታ ለይ ይገኛል !

የክለቡ ኦፊሻል ገጽ ከብርሀኑ በቀለ ጋር ቃለመጠይቅ ስለሚያደርግ ፣ የነብሮቹ የመስመር ተከላካይ ብርሀኑ እንዲጠየቅላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በኮሜንት መስጫው ስር አስቀምጡልን ።

ውብ ቅዳሜ ይሁንላችሁ !

Everything is gonna be alright 🖤❤🎶

03/06/2023

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ቀጣይ የአዳማ ከ28ኛ ሳምንት እስከ 30ኛ ሳምንት መርሐግብር ይፋ ሆኗል !

በዚህም መሰረት ሀዲያ ሆሳዕና
ከአዳማ ከተማ
ከቅዱስ ጊዮርጊስ
ከመድን
የሚገናኝ ይሆናል !

ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር አመቱ ሲጠናቀቅ በደረጃ ሰንጠረዡ ለይ ስንተኛ ደረጃ ለይ በመቀመጥ እንደሚያጠናቅቅ ግምትዎን እንዲሁም ስለቀሪ ጨዋታዎች ሀሳብ አስተያየትዎን ያጋሩን !

ክለባችን በማሸነፉ💪🏿💪🏿💪🏿እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን
07/10/2022

ክለባችን በማሸነፉ💪🏿💪🏿💪🏿
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን

Address

Sport Hotel Street
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ገጽ - Hadiya Hossan FC Funs” posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category