Kãlîd Gûññërs Fäñs

Kãlîd Gûññërs Fäñs

Share

Güññërs

21/02/2026

🗣️ አርቴታ አርሰናል ለ4ተኛ ተከታታይ አመት ሁለተኛ ደረጃ ስለመጨረስ ስለመወራቱ ፡-

🎙“እንደዚህ መወራቱ በፍፁም አልገረመኝም። ነጥቦችን ሲያጡ ሰዎች እንዲ ብለው ያወራሉ።

🎙“እኔ የምለው ግን አንድ ክለብ 0.2 xG ያለው፣ ምናልባትም ጨዋታዎችን ለማሸነፍ የሚቸገር ክለብ ከ እኛ ውጤት ያገኛል ብሎ የገመተ አልነበረም ማንም ሰው ያንን ነገር አምኖ ሊቀበል አይችልም።

🎙“ይህ እግር ኳስ ነው፣ እና ውበቱ ያ ነው። ይህ ምዕራፍ እንዲህ እንዲሆን ተፅፎ ነበር። ምዕራፍ 27 ከዎልቭስ ጋር በዚህ መንገድ አቻ ትወጣላችሁ ቢሆንም ከፊትለፊታችሁ ብዙ ጨዋታዎች ይቀራል የሚል ሊሆን ይችላል።"

አሁን ለኛ አስፈላጊው ስለሚቀጥለው ጨዋታ ማሰብ ነው፣ ያለፈውን መቀየር አይቻልም ። ግን የራሳችንን እጣ ፈንታ በራሳችን እንወስናል ።”

21/02/2026

🎙𝗗𝗘𝗖𝗟𝗔𝗡 𝗥𝗜𝗖𝗘: — ስለዋንጫ ፉክክር?

🗣️ "አሁንም ብዙ የሚቀረው መንገድ አለ፣ አሁንም አዎንታዊ መሆን ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ። አሁንም አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፍን ነው፣ እናም ማንኛውም የውጭ ጫጫታ ያንን እንዲያደናቅፍ መፍቀድ አንፈልግም ዋንጫ ማሸነፍ ለእኛ በስጦታ የሚሰጠን ነገር አይደለም ጫወታዎችን እያሸነፍን ዋንጫ ማሸነፍ ይኖርብናል ይህ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን ግን ከ22 አመት በኋላ ዋንጫውን ለመውሰድ አሁንም እድሉ በእጃችን ነው ።"

🎙𝗗𝗘𝗖𝗟𝗔𝗡 𝗥𝗜𝗖𝗘: — ለአርሰናል ደጋፊዎች መልእክት?

🗣️ "አሁን የምንለያይበት ጊዜ አይደለም በዚህ የውድድር ዘመን የደጋፊዎችን ድጋፍ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እንፈልጋለን - እዚህ አንድ ላይ ደርሰናል፣ እናም ይህንን አብረን እናልፈዋለን።"

🎙"ሁሉም ሰው አንድ ላይ ሆኖ ለዚህ ክለብ እንዲታገል እንፈልጋለን እመኑን፣ ወደፊት መግፋታችንን መቀጠል አለብን… በሁሉም ሰው ድጋፍ ታላላቅ ነገሮችን ማሳካት እንችላለን።"

እንቀጥል።" ❤️

Photos from Kãlîd Gûññërs Fäñs's post 14/01/2026

🔴🔵 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇𝐃𝐀𝐘 🔵🔴

🏆 𝐄𝐅𝐋 𝐂𝐮𝐩 — 𝐒𝐞𝐦𝐢-𝐅𝐢𝐧𝐚𝐥🏆

⌚FT

➩ ውጤት

🔵𝐂𝐡𝐞𝐥𝐬𝐞𝐚 2⃣ 3 𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥🔴


➩ | |𝐒𝐭𝐚𝐦𝐟𝐨𝐫𝐝 𝐁𝐫𝐢𝐝𝐠𝐞 𝐒𝐭𝐚𝐝𝐢𝐮𝐦 🏟

👇ዛሬም ሁለተኛ ስታድየማችን ላይ ብሪጅ ላይ ሄደን በድል ተመልሰናል በቀጣይ ኤምሬትስ ላይ እንደግማቸዋለን 🔥

💪የጫወታው ኮከብ ማን ነበር ?

08/01/2026
08/01/2026

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Marc Guehi to Arsenal...

💣አሁን እየወጡ የሚገኙ መረጃዎች አርሰናል የክሪስታል ፓላሱን ኮከብ Marc Guehi ን ለማስፈረም ከወዲሁ እንቅሥቃሴ እንደጀመረ ተዘግቧል ቴሌግራፍ ባስነበበው መረጃ መሰረት አርሰናል Marc Guehi ከ Crystal Palace ለማስፈረም በዚህ በጃንዋሪ ዝውውር ወይም Marc Guehi ከክለቡ ፓላስ ጋር ያለው ኮንትራት በቀጣይ ክረምት መጠናቀቁን ተከትሎ በነጻ ዝውውር ለማስፈረም እንቅሥቃሴ ጀምሯል።

💣Via [ Telegraph]

08/01/2026

ውጤት ይገመት እስኪ..

08/01/2026

📈🔥 ሱፐር ኮምፒውተር ኦፕታ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግን ዋንጫ የማሸነፍ እድል ለአርሰናል 89.13% ዋንጫ የማሸነፍ እድል እንዳለው ግምቱን አስቀምጧል. 🏆 📈🔥

Photos from Kãlîd Gûññërs Fäñs's post 30/12/2025

FT: Arsenal 4:1 Aston Villa

3 points ✅

Brilliant performance 🔥👏🔥

23/11/2025

Mikel Arteta went straight to Eberechi Eze at the full-time whistle after the North London Derby.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Metu?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Metu
GÜÑÑERS