ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club

ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club, Sports Club, Sodo.
(3)

15/03/2026
✅ የጨዋታ ቀን!በ24ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ እሁድ 10:00 ላይ ክለባችን መቐለ 70 አንደርታን ይገጥማል።አስገራሚ የውጤት ጉዞ ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ ዛሬም ድላቸ...
15/03/2026

✅ የጨዋታ ቀን!

በ24ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ እሁድ 10:00 ላይ ክለባችን መቐለ 70 አንደርታን ይገጥማል።

አስገራሚ የውጤት ጉዞ ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ ዛሬም ድላቸውን ያስቀጥላሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ከ25ኛ እስከ 28ኛ ሳምንት ድረስ የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል!
13/03/2026

ከ25ኛ እስከ 28ኛ ሳምንት ድረስ የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል!

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ የ7ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ4:00 ጨዋታ!⌚️ ዕረፍት'ባህርዳር ከተማ 0-1 ወላይታ ዲቻ                           4...
11/03/2026

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ

ምድብ ለ የ7ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ4:00 ጨዋታ!

⌚️ ዕረፍት'

ባህርዳር ከተማ 0-1 ወላይታ ዲቻ
40' ሲሳይ ወልዴ

በCBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2018ዓ.ም የውድድር ዘመን የ23ኛ ሳምንት ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ223/380
08/03/2026

በCBE የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2018ዓ.ም የውድድር ዘመን የ23ኛ ሳምንት ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ
223/380

08/03/2026

‎🇪🇹 የ23ተኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
‎
‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🟢 ወላይታ ድቻ 3 - 1 ሲዳማ ቡና ⚪️
‎⚽️28' ኪዳኔ አሰፋ ⚽️80' አቤል ያለው
‎⚽️30' መልካሙ ቦጋለ
‎⚽️67' ያሬድ ዳርዛ
‎
የጦና ንቦቹ በሁለተኛው ዙር ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አጠናክረው አስቀጥለዋል።

08/03/2026

✅ ሁለተኛ አጋማሽ

80' ደቂቃ

ወላይታ ድቻ 3 - 1 ሲዳማ ቡና

08/03/2026

✅ ሁለተኛ አጋማሽ

68' ደቂቃ

ወላይታ ድቻ 3 - 0 ሲዳማ ቡና

08/03/2026

Goal !!!

08/03/2026

✅ ሁለተኛ አጋማሽ

59' ደቂቃ

ወላይታ ድቻ 2 - 0 ሲዳማ ቡና

Address

S**o

Telephone

+251988705080

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club:

Shortcuts

Share

Category