ወደ ቀቤና ዩቲዩብ ቻናል መንፈስን በሚያንፁ ገጾች ላይ እንኳን በደህና መጡ! የቀቤናን ልዩ ባህልና ወጎች በውበት የሚያንፀባርቁ ልዩ ይዘቶችን እንሰጣለን። ባህላዊ ዜማዎች፣ ድንቅ ታሪኮች፣ ልዩ ፕሮግራሞች እና ወቅታዊ መረጃዎች እዚህ ይገኛሉ። ባህላችንን ለመጠበቅ ፎሎ እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። እናመሰግናለን! (አቢንሲ ገለጢናም)