26/10/2025
ማንቸስተር ዩናይትድ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ሊቨርፑል በብሬንትፎርድ 3-2 ከተሸነፈ በኋላ ወደ 6ኛ ደረጃ ወርዷል።
የአለም ሻምፒዮን ቼልሲ በሰንደርላንድ 2-1 በሜዳው ከተሸነፈ በኋላ ወደ 8ኛ ደረጃ ዝቅ ብሏል።
Manchester United sit in 4th place, Liverpool dropped to 6th place after a 3-2 defeat to Brentford.
World Champions, Chelsea dropped to 8th place after a 2-1 home loss to Sunderland
26/10/2025
⚽️ 🔥
ማንችስተር ዩናይትድ አበራ!
ማንችስተር ዩናይትድ ብራይተንን 4 -2 በመርታት ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል!
ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ በኦልድትራፎርድ ብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢዮንን 4 ለ 2 በመርታት ተከታታይ ሶስተኛ የሊግ ድሉን አስመዝግቧል።
ይህ ድል ቀያይ ሰይጣኖቹን በፕሪሚየር ሊግ ሰንጠረዥ ወደ 4ኛ ደረጃ ከፍ ያደረጋቸው ሲሆን፣ ለአውሮፓ ውድድር ቦታ ለማግኘት በሚደረገው ትግል ወሳኝ ሶስት ነጥቦችን አስገኝቷል።
⚽️⚽️⚽️
🌴🌴🌴
26/10/2025
CR7 𝟗𝟓𝟎 𝐆𝐎𝐀𝐋𝐒
እነዚህ ቁጥሮች አስደናቂ ናቸው.
𝟒𝟓𝟎 ⚽️ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸
𝟏𝟒𝟓 ⚽️ ማን ዩናይትድ 🏴
𝟏𝟒𝟑 ⚽️ ፖርቱጋል 🇵🇹
𝟏𝟎𝟔 ⚽️ አል ናስር 🇸🇦
𝟏𝟎𝟏 ⚽️ ጁቬንቱስ 🇮🇹
𝟓 ⚽️ ስፖርት 🇵🇹
follow us on tiktok
https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90ra4knqMOp&_r=1
19/10/2025
ሊቨርፑል በዩናይትድ በሜዳው ሲሸነፍ ከ10 አመታት በኋላ ነው
ሊቨርፑል 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ
ጋክፖ ምቤሞ
ማጓየር
04/10/2025
የመጀመሪያውን ክሊንሺት አሳክተናል ... ቤልጄማዊው ግብ ጠባቂ የመጀመሪያውን የማንችስተር ዬናይትድ ጨዋታ በክሊንሽት ጀምሯል የ3 ነጥብ ክፉ የለውም +3 ❤
ሼሽኮ አስቆጠረ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ሰንደርላንድ
22/02/2025
ቼልሲ በአስቶንቪላ ሽንፈት አስተናግዷል። ከሜዳው ውጭ ከአስቶቪላ ጋር የተጫወተው ቼልሲ በአስቶንቪላ 2ለ1 በሆነ ውጤት ነው የተሸነፈው።
22/02/2025
ማን ዩናይትድ በጉዲሰን ፓርክ ያስቆጠራቸው የሁለተኛ አጋማሽ ጎሎች በስምንት ደቂቃ ልዩነት ተቆጠሩ! 🔴
22/02/2025
ማንቸስተር ዩናይትድ 2-0 ወደ 2-2 በመቀልበስ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ማግኘት ችሏል።
22/02/2025
መከረኛው ማንችስተር ዩናይትድ ጮጋራ መላጡን ቀጥሏል። ብዙ ጥያቄ በአዕምሮዬ እየተመላለሰ ነው።
1 እነዚህ ተጫዋቾች ኳሷን ይፈራሉ?
2 በአሰልጣኙ ላይ አድመዋል?
3 አክቲቪስትና ተንታኝ ሆነዋል?
4 መተት ዞሮባቸዋል?
5 ኳስ ጠፍቶባቸዋል?
6 በስልጠና ደክመዋል?
7 ለምን አንድም ጊዜ ወደፊት እየተጠጉ አይሞክሩም?
8 ተከላካይ ከአማካይ፣ አማካይ ከአጥቂ ቋንቋቸው እንደባቢሎኒያውያን ለምን ተደበላለቀ?
9 ምግብ አይሰጣቸውም?
10 ወይስ ሚስቶቻቸው እሙሙ ከለከሏቸው? ኸረ ውይ ውይ
22/02/2025
የማንችስተር ዩናይትድ Ultra ደጋፊዎች ለ March 9 ከባድ ቀጠሮ ይዘዋል።ማንችስተር ዩናይትድ March 9 በold Rivalry አርሰናልን በኦልድትራፎርድ ያስተናግዳል።ultra ደጋፊዎች በእለቱ ከባድ ተቋውሞ ለማሰማት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።አንድም የዩናይትድ ደጋፊ በኦልድትራፎርድ ስታድየም እንዳይገኝና የመግቢያ ቲኬቱን ዋጋ አልባ ለማድረግ ፣ ክለቡን ከ2005 ጀምሮ ላለፉት 20 አመታት እንደመዥገር ሲመጡ የቆዩትን Glazers family ለመቃወም ተስማምተዋል።የክለቡን 75% የያዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ሰሞኑን ክለቡን መቼም በጭራሽ እንደማይሸጡት አሳውቀዋል።ደጋፊዎች እጅጉን ተበሳጭተዋል የትኬት ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል ፣የክለቡ ውጤት ወደታች ወርዷል ፣የክለቡ ግርማ +ሞገስ ተገፎ ወልቋል ክለቡን ሁሉ ነገሩን አጥቷል የቀረው ስሙ ብቻ ነው።የደጋፊዎች ዋነኛ አላማ ግሌዘሮች ሙሉ ለሙሉ ክለቡን ለቀው እንዲወጡ ጫና ማሳደር ነው።ከዚህ ቀደም የኤሲሚላን ultra ደጋፊዎች ባሰሙት ከፍተኛ ተቃውሞ ባለቤቶቹ በድንጋጤ ክለቡን ለቀው መውጣታቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። Glazers out ዘንድሮም ወደፊትም ይቀጥላል