Football Menu Habesha

Football Menu Habesha

Share

በዚህ ፔጅ የተለያዩ የእግርኮስ ዜናዎችን, ዝውውሮችን, የ እስቴድየም ጉብኝቶችን እንዲሁም በቦታው በመገኘት የደጋፊዋችን አስተያየት እናጋራለን.

02/01/2026

ማሬስካ ቼልሲን ለቆል

23/08/2023

አንዳንድ ተጫዋቾች ለምን ካልሲያቸውን ቀደው ይጫወታሉ?

የ ማንችስተር ሲቲ የእስቴድየም ጉብኝት. MANCHESTER CITY STADIUM TOUR. #mancity #ethihad 25/04/2023

የ ማንችስተር ሲቲ የእስቴድየም ጉብኝት. MANCHESTER CITY STADIUM TOUR.

የ ማንችስተር ሲቲ የእስቴድየም ጉብኝት. MANCHESTER CITY STADIUM TOUR. #mancity #ethihad በዚህ ቪድዮ የማንችስተር ሲቲ መጫወቻ እስቴድየም የሆነውን የ ኢቲሀድ እስቴድየምን እናያለን በ እስቴድየሙ ዙሪያ ያሉትን የክለቡ ሌጀንድ የሚባሉትን የ ካምፖኒ, የ ሲልቫ እንዲሁም የ አ.....

የ ሳውዲ PRO ሊግ 5 እውነታወች እና ሮናልዶ ሊሰብራቸው የሚችሉ ሪከርዶች:: #cr7 #cristianoronaldo #alnassr #ሮናልዶ #ronaldo 23/01/2023

የ ሳውዲ PRO ሊግ 5 እውነታወች እና ሮናልዶ ሊሰብራቸው የሚችሉ ሪከርዶች:: #ሮናልዶ

የ ሳውዲ PRO ሊግ 5 እውነታወች እና ሮናልዶ ሊሰብራቸው የሚችሉ ሪከርዶች:: #cr7 #cristianoronaldo #alnassr #ሮናልዶ #ronaldo በዚህ ቪድዮ ሮናልዶን ጨሞሮ ብዙዋችን እየሳበ ሰላለው የሳውዲ ሊግ የማያቆቸውን 5 ነገሮች እናያለን. ከዛ ባለፈ በኢሮፕ ያሉ ሪከርዶችን መሰባበር የቻለው ሮናልዶ የትኞቹን ሪከርዶች በሳ.....

Photos from Football Menu Habesha's post 19/12/2022

በጨዋታ አርጀንቲና 3-3 ፈረንሳይ
ፔናሊቲ 4-2

አርጀንቲና የ22 የ አለም ዋንጫ አሸናፊ

የ አለማችን ሞርጡ ጨዋታ 🔥

ሊዬናል መሲ 🐐

ኪሊያን እምባፔ ⚽️⚽️⚽️ የወደፊት 🐐

ማርቲኔዝ 😂

Photos from Football Menu Habesha's post 11/12/2022

ፈረንሳይ 2-1 እንግሊዝን በማሸነፍ ወደ ሰሚ ፋይናል ማለፍ ችላለች
በቀጣይም ሞሮኮ ትገጥማለች

Photos from Football Menu Habesha's post 10/12/2022

ምሮኮ ፓርቹጋልን 1-0 በማሸነፍ ወደ ሰሚ ፋይናል በማለፍ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ ሀገር በመሆን ታሪክ ሰርታለች 🇲🇦

Photos from Football Menu Habesha's post 10/12/2022

አርጀንቲና በፍጱም ቅታት ምት ኔዘርላንድን 4-3 በማሸነፍ ወደ 4 ውስጥ መግባት ችላለች

መሲ 10ኛ የአለም ዋንጫ ጎሉን በማስቆጠር ከ ገብሬል ባቲስቱታ ጋር እኩል መሆን ችሎል

መሲ በጥሎማለፍ 5 የጎል እድሎችን በመፍጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኖል ከ1966 በሆላ.

Photos from Football Menu Habesha's post 09/12/2022

ብራዚል በ መለያ ምት በ ክሮሺያ 4-2 በመሸነፍ ከአለም ዋንጫ ተሰናበተች🥹

Photos from Football Menu Habesha's post 07/12/2022

ፓርቹጋል 6-1 ሲውዘርላንድን በማሸነፍ ወደ 8ውስጥ ማለፍ ችላለች.

ሮናልዶን ከደቡብ ኮሪያጋር በነበረው ጨዋታ ተቀይሮ ሲወጣ ባደረገው ሪይክሽን ደስተኛ ያልነበሩት አሰልጣኝ ሳንቶስ በሱ ምትክ የስገቡት ካርሎስ ራሞስ 3ጎሎችን በማግባት ሪከርድ ሰርቶል.

ካርሎስ ራሞስ ከዚህ ጨዋታ በፊት ለ ፖርቹጋል የተጫወተው 33 ደቂቃ ብቻ ነበር.

Photos from Football Menu Habesha's post 07/12/2022

ሞሮኮ እስፔንን በ ፔናሊቲ 3-0 በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኮርተር ፋይናል ማለፍ ችላለች

የ አፋሪካ ሀገር ሆነውም በአለም ዋንጫ ታሪክ ወደ ስምንት ውስጥ መግባት የቻሉትን ጋና ካሜሮን እና ሴኔጋልን ታሪክ ተጋርታለች

እስፔን 3ተኛ ሽንፈቶ ነው በ ኢሊጎሬ ተሸንፋ ከአለም ዋንጫ ስትወጣ እስፔኖች እሄን ፋራቻ ከ 1000 በላይ የ ኢሊጎሬ ልምምድ ቢያረጉም አልተሳካላቸውም

Photos from Football Menu Habesha's post 05/12/2022

ብራዚል 4-1 ሳውዝ ኮሪያ

ቬንሲየስ ጁንየር⚽️ ህን ፖክ ⚽️
ኔይማር⚽️
ሪቻርልሰን😂
ሉካስ ፖኬታ⚽️

ኔይማር በፍዹም ቅጣት ምት የስቆጠራት ጎል በ 3 የአለም ዋንጫ ካገቡት ሮናልዶ እና ፔሌ እንድትስተካከል አድርጋዋለች

ኔይማር በብራዚል ማልያ ያገባቸውን ጎሎችም 76 ማድረስ ችሎል የ ፔሌን 77 የጎል ሪከርድ ለመጋራት የሚቀረው 1 ጎል ብቻ ነው

እስክስታው እንዴት አያችሁት

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in London?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


London