GoalLine ጋዜጣ

GoalLine ጋዜጣ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GoalLine ጋዜጣ, Sports, London.

11/08/2025

Georgina: “አው አገባሃለው፣ እስከ ለዘላለም አብሬህ እሆናለው”. ❤️🫶🏻

11/08/2025

💍 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: Cristiano Ronaldo ለፍቅረኛው Georgina የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል! 😍

11/08/2025

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Gigio Donnarumma PSGን እንደሚለቅ 100% ተረጋግጧል። PSG Donnarummaን ከሱፐር ካፕ ስብስብ ውጭ አድርገውታል።
Fabrizio Romano

11/08/2025

በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት መልክ የነበረውን የውድድር ጉዞን ያስመለከተን አርባምንጭ ከተማ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ስምምነትን ፈፅመዋል።
Soccer Ethiopia

Photos from GoalLine ጋዜጣ's post 11/08/2025

🚨🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Kingsley Coman በቀጣዮቹ ሰዓታት ውስጥ የ Cristiano Ronaldoን Al Nassrን ይቀላቀላል👀
Fabrizio Romano

11/08/2025

Arsenal ከ Palace ጋር በፋይናንስ ውሎች ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ቢሆንምን Crystal Palace ተጨዋቹን ሚሸጠው የሱን ተተኪ ስያገኝ እንደሆነ አስታውቋል። አርሰናል ይህ ዝውውር የማይሳካ ከሆን Rodrygoን ከReal Madrid በውሰት ሊያመጣ ፊቱን ወደዛ የሚያዞር ይሆናል።

11/08/2025

🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Crystal Palace ውሉ ልጠናቀቅ 12 ወራት የቀረውን አምበላቸውን ለመሸጥ ይፈልጋሉ። የእግሊዛዊው ተከላካይና የ Crystal Palace እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል። ተጫዋቹን ለማስፈረም Liverpoolና Newcastle ፍላጎት አላቸው። 👀
The Guardian

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in London?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Culinary Team

Attire

Website

Address


London