20/05/2025
መሳቅ ብቻ😁😁😁
Forever Chelsea💙💙
20/05/2025
መሳቅ ብቻ😁😁😁
20/05/2025
ቅመም CUCU🔥🔥🔥
በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ተከላካይ ሆነው በርካታ ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ የቻሉ ተጨዋቾች
20/05/2025
¶ ካይሴዶ ፣ ኩኩሬላ እና ፓልመር የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የሲዝኑ ምርጥ 11 ተጫዋቾች እጩ ውስጥ ተካተዋል !
ድምፅ ለመስጠት https://bit.ly/3EYRtuR
19/05/2025
ይህን ሰዉዬ መድገም ያቅተን 😥
23/01/2024
የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ የሁለተኛው ዙር ጨዋታ
ቼልሲ ከ ሚድልስብሮ
ጥር 14 - ዛሬ
ምሽት 5:00
ስታምፎርድ ብሪጅ
መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙
🆄🅻
CheChelsea Football ClubeChelsea for life
19/01/2024
I missed them😩
24/12/2023
የቼልሲ አሰላለፍ
10:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲ
On chelsea💙💙
24/12/2023
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ
ዎልቭስ ከ ቼልሲ
ታህሳስ 14 - ዛሬ
ቀን 10:00
ሞሊኑክስ
መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙
CChelsea Football ClubCChelsea forever
23/12/2023
😅😅
23/12/2023
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ፡-
"ኤንዞ ከነገው ጨዋታ ውጪ ነው። በተቻለ ፍጥነት እንደገና መሳተፍ ይችል እንደሆነ ለማየት እንሞክራለን።እሱ ሄርኒያ እንደሆነ እና እሱ ጥሩ ስሜት እንዳልተሰማው ቀድሞውንም መረጃ ነበረን። ከሐኪሙ ጋር እንነጋገራለን. ለኔ ምንም ችግር አይፈጥርም, በተቻለ ፍጥነት እንደገና ከቡድኑ ጋር ይሆናል ብዬ አስባለሁ!
Chelsea forever