433 ET Soccer

433 ET Soccer

Share

433 ET Soccer ከሳምንት እስከ ሳምንት አዳዲስ መረጃዎች 433 ET Soccer ስሌ ስፖርት ብቻ

20/04/2025

የቤርናባው ጣራ ሲዘጋ ሪያል ማድሪድ ይበስል

20/04/2025

Real madrid needs him

04/10/2024

ኬን ሜሲንም ሮናልዶንም በኢንተርናሽናል የጎል ሬቲዮ እየመራ ነው

04/10/2024

⚽️ ኢናኪ ዊሊያምስ
🅰️ ኒኮ ዊሊያምስ
የዊሊያምስ ወንድማማቾች እርስ በእርስ አሲስት ሲያደርጉ መቼም አይሰለቸንም

02/10/2024

🇧🇷 አሊሰን ለሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊግ - በ205 ጨዋታዎች 1 ጎል እና 3 አሲስት
🇧🇷 ኤደርሰን ለማንችስተር ሲቲ በፕሪምየር ሊግ - 0 ጎል እና 4 አሲስት በ255 ጨዋታዎች.
ሁለቱንም ማድረግ ይችላሉ። 😍👏

02/10/2024

2-2 ጂሮና ⚽ 🥅
DONNY VAN DE BEEK ከ2,5 አመት በኋላ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል!
የመጨረሻ ግቡ ግንቦት 22 ቀን 2022 ነበር!

28/09/2024

የአለማችን ውድ ክለቦች

28/09/2024

ዶርትሙንድ!!!! ከ 0-2 ወደ ኋላ 4-2 በማሸነፍ ቦርሺያ ዶርትሙንድ በቡንደስሊጋ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

28/09/2024

Bayer Leverkusen የባየር ሙኒክን የቡንደስሊጋ ጉዞ አበላሽቶታል።

28/09/2024

real madrid ለሁሉም ተጨዋቾቹ bmw መኪና ሰተዋል

28/09/2024

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

8:30 ኒውካስል ከ ማንችስተር ሲቲ

10:00 መቻል ከ ሲዳማ ቡና

10:00 ዩድኒዜ ከ ኢንተር ሚላን

11:00 አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ

11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን

1:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

1:00 ጂኖኣ ከ ጁቬንቱስ

1:30 ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን

1:30 ዎልቭስ ከ ሊቨርፑል

4:00 ኦሳሱና ከ ባርሴሎና

28/09/2024

ፔፕ ጋርዲዮላ ጋብርዔል ማጋሌሽ ባለፈው ሳምንት ለሰጠው አስተያየት የሰጠው ምላሽ

ጦርነት ትፈልጋለህ?ስለዚህ እንዋጋ

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in London?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


London