10/05/2026
የምንጊዜም ተቀናቃኝህ ሜዳ ላይ አሸንፈህ ዋንጫ እንደማንሳት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?
Just Follow US
10/05/2026
የምንጊዜም ተቀናቃኝህ ሜዳ ላይ አሸንፈህ ዋንጫ እንደማንሳት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?
10/05/2026
ኢትዮጵያዊያን መሆን አለባቸው።
10/05/2026
ያማል ኦሊቪያ ሮድሪጎን ጠጋ ጠጋ እያለ ነው😂 ይሄ ልጅ 👑😂
10/05/2026
ፕሪሚየር ሊግ ወደ ኤምሬትስ ሊያመራ ጥቂት ቀናት ቀሩ!
አርሰናሎ ቀሪ 2 ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ዋንጫው የእነሱ ይሆናል።
10/05/2026
ተጠናቀቀ | ዌስትሃም 0-1 አርሰናል
አርሰናል ለትንሽ ተረፉ🤯
ቫር ባይኖር አቻ ይወጡ ነበር!
10/05/2026
አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን ካሸነፈ ክሬዲቱ የዴቪድ ራያ ነው 🐙
ላይክ እና ሼር አድርጉ ራያ የሚመቻችሁ!
10/05/2026
ጎልልልልል
በመጨረሻም ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በኋላ ዌስትሃም እጅ ሰጠ
#ዌስትሃም 0-1 #አርሰናል
አስስት : ኦዴጋርድ
አርሰናል የሚያባክኗቸው እድሎች🙄
10/05/2026
ከኤል ክላሲኮ በላይ የሚያጓጓው ትልቁ ጨዋታ ሊጀመር 10 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩ!
ማን ያቀንፋል? ዌስትሃም ወይስ አርሰናል?
10/05/2026
ደጋፊዎች የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር UEFA የሰርቢያው ክለብ ላይ ቅጣት አስተላለፈ!
የሰርቢያው ክለብ ክረቪና ዝቨዚዳ የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ስምዖን ቲፎ በማሳየታቸው UEFA የ95,500 ዩሮ ቅጣት አስተላልፏል።
ከቅጣቱ የ40,000 ዩሮ ቅጣት የተላለፈባቸው ባስተላለፉት የፅሑፍ መልዕክት መሆኑ ተነግሯል።
መልዕክቱም እንዲህ ይላል 👇
" እምነታችን ለድል ያብቃችሁ።"
UEFAም ለስፖርት ዝግጅት የማይመጥንና ተገቢ ያለሆነ መልዕክት ስል አውግዟል።
በተቃራኒው የሚገርመው ግን አንዳንድ ክለቦች የሉሲፈር ቲፎ እያዘጋጁ "ስማን ሉሲፈር፣ ከጥልቁ ውጣ ነፍሳችንን ውሰድ " የሚሉ ሰይጣናዊ መልዕክት እያስተላለፉ ከቅጣት ይልቅ አድናቆት ማግኘታቸው ነው።
ወይ አለም? የት ደረሰች?🥺
ሼር ማድረግ አይረሳ ወገን!
08/05/2026
ጉድ ነው ይሄማ🤯
የሌስተር ሲቲዋ አሊሻ ሌህማን የደጋፊዎች የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የአመቱ ምርጥ ግብ አሸናፊ ሁናለች።
ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ደግሞ ክለቡን የተቀላቀለችው ጃንዋሪ 2026(ጥር) ሲሆን 500 ደቂቃዎች(ወይም 9 የሊግ ጨዋታዎች) አድርጋ አንድ ግብ ብቻ ነው ያስቆጠረችው።
ለካ አንድ ጎልም በቂ ነው 👀