22/07/2024
Ethio-Amsterdam
Contactgegevens, kaart en routebeschrijving, contactformulier, openingstijden, diensten, beoordelingen, foto's, video's en aankondigingen van Ethio-Amsterdam, Amateursportteam, Drie Burgpad Amsterdam, Amsterdam.
22/07/2024
09/06/2024
18/05/2024
ሰበር ‼️
ESCFE 2024
Gent - Belgium
ውድ የፌዴሬሽኛችን ወዳጆች እና አባል ቡድኖች በቅድሚያ በተለያዩ ምክንያቶች የ2024 ዓመታዊ ፌስቲቫል የሚዘጋጅበትን ከተማ ሳንገልፅ በመቆየታችን ለተፈጠረባችሁ ቅሬታ በስራ አመራሩ ስም ከፍ ያለ ይቅርታ መጠየቅ እንወዳለን ።
የ2024 ESCFE በቤልጅየሟ ውብ ከተማ ጌንት ላይ ሆቴል ኮንሰርቶች እንዲሁም የተለያዩ የምሽት ፕሮግራሞች እየተዘጋጁ ሲሆን
Ronse ከተማ በሚገኘው የፌስቲቫሉን ደረጃ በሚመጥን እና ዝግጅቱ የሚፈልጋቸውን አቅርቦቶች የበሚያሙዋላው ግዙፉ የከተማዋ ስታድየም ውስጥ የሚደረግ ይሆናል ።
ከ Gent ወደ Ronse የግማሽ ሰዓት የመኪና ጉዞ ሲሆን በባቡርም መሄድ ይቻላል ።
ተጨማሪ ዝግጅታችንን መሰረት ያደረገ ከ Gent ወደ Ronse የባቡር እና የባስ አማራጮችን አቅርቦት እንዲኖሩ ፌዴሬሽናችን ሀላፊነት ወስዶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር እየሰራ ይገኛል ።
በቂ የሆነ የፓርኪንግ አቅርቦት ስላለን በመኪና እና በባስ ወደ ቤልጅየም የምትመጡ እንግዶቻችን ትበረታታላችሁ 🚘🚌 👌
GENT2024 ኢትዮጵያዊነት ይደምቃል ‼️
ESCFE
05/08/2023
Ethio-Amsterdam
Escfe Under 16 champion
04/08/2023
የኢትዮጵያዊያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ፌስቲቫል | DW | 29.07.2023 በኔዘርላንድስ ዋና ከተማ አምስተርዳም ሲካሔድ የቆየው የኢትዮጵያዊያን ስፖርት እና ባሕል ፌዴሬሽን በአውሮፖ ፌስቲቫል ዛሬ ይጠናቀቃል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት .....
22/07/2023
ESCFE 2023 2nd. Division – MeinTurnierplan.de 26.7.2023 10:00 - 29.7.2023 15:45 – JOS Watergraafsmeer, Drie Burgpad 3, 1097 HK Amsterdam – Veranstalter: Ethiopian Sports and Culture Federation in Europe (ESCFE)
Klik hier om uitgelicht te worden.
Plaats
Type
Telefoon
Website
Adres
Drie Burgpad Amsterdam
Amsterdam
1097HK