ሰላም
Musa umer
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Musa umer, Sport & recreation, Jeddah.
በሚቀጥሉት 3ት አመታት ኢራቅ ወደ ቀድሞዋ ሰላምና እድገቷ ወደ ሀያልነቷ እና ወደ ልማቷ የምትመለስ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ እንኳን ደስ አላቹህ የኢራቅ ደጋፊወች
Hi
Hay
Selam
እንደ ብሔር ብሔሬ አርጎባ ነው !!ታላቅ ጥሪ ! ዳግም ላይመለስ አርቀን ሕወሓትን መቅበር ይኖርብናል !
**************************************************
ህዝበ አርጎባ ወገኔ ሆይ ላለፉት 27 አመት ተንገላተሃል አብረህ ታግለህ የደርግን ስርኣት ጥለህ ስታበቃ የታገልነው እኛነን ብለው ድምድም አርገው የካዱት የህወሀት አመራሮች ናቸው
ላለፉት 27 አመት ደም ሲያፈሱ ሰው በያቀው እስርቤት ሲያፍኑ ሀብት ሲያግበሰብሱ ነበረ ህወሃቶች ይሁን እና ገራገሩ ህዝብ እና አስተዋዩ ህዝብ ግን ነገሩ ሲበዛ አሻፈረኝ ብሎ ሲነሳባቸው እስኪ የመሪ ቅያሬ ይደረግ ተብሎ በወቅቱ አንደበተ ዕርቱዕ የሆነ ዘመኑ የገባው የህዝብ ልጅ የሆነ መሪ ባጋጣሚሆኖ እና የኣላህ እርዳታ አብይን አመጣ ከዛም ህዝቡ ተቅሎ የወያኔ ቡድን ከአራት ኪሎ እንዲለቅ ጫና ሲያደርግ ጠቅለው ወደ ጓዳቸው መቐለ ተሰባሰቡ
እናም ለውጡ በመንጣቱ በተለያየ መንገድ ለውጡን ለመቀልበስ ለፉ ጣሩ እራሳቸው ገለው ኦሮሞ ገደለህ ይላሉ ለኦነግ ሸኔ እርዳታ በማድረግ አማራን ግደል ብለው ካዛም ኦሮሞና አማራ ተጣልቶ ሃገር እንዲበተን ለፉ አልሳካ አለ
ቀጥለው አሳመነው ፅጌ የህወሃት አባል ነበረ ቡድንህን አሰባስበህ ነሀርዳር ላይ የራስክን ወገኖች ግደል አዲስ አበባላይ የኛን የትግራይ ተወላጆችን ጄነራሎችን ግደል ቁጣን አስነስተን ለውጡን እንቀልብስ አሉ አልሳካ አለ
ቀጥለው ከግብጽጋር አብረው ሆነው በህዳሴ ግድብ አሳበው ለውጡን ቀልብሰው መልሰው ላፈና እና ለሲቃይ አገዛዛቸው እንቅልፍ አጡ ሌላ መላ ዘየዱ የእምነት ቤቶችን እንዲቃጠሉ ስልት እና ድጋፍ አደረጉ አንዱ ባንዱላይ ተነስቶ ከተሳካ እነሱ ለዛው አራር ለሚለው አግዛዛቸው ለሾም ካልተሳካ ሀገር እንድትፈርስ
ይሁን እና ህወሃት ለሃገር ሳይሆን ለሆዱ ብቻ የቆመ ቁም ሰንጋ ነው ውድ የአርጎባ ህዝብ ሆይ ማንም ሳያታልልህ እውነታውን አውቀህ እራስህን እና ሀገርህን ከህወሃት መርዝ እንድጠብቅ አሳስባለሁ
ዋናው ነጥብ ምን መሰላቹህ እንደ ልምዳቸው እና እንደ ስልታቸው እንደ ክልል ክልሌ አፋር ነውና አፋር ላይ በቀጥታም ይሁን በተዛዋሪ ችግር ሊያደርሱ ይችላሉ ካዛም ለምሳሌ ኢሳን ከአፋርጋር አጋጭተው ኢሳ ገደለህ ተነስ የፌደራሉ መንግስት ምንም አላገዘህም ምናምን የተለያዩ ሴራወችን ይነዛሉ
ጥቅልል ፋለው ሙሉ አፌ የምነግራቹህ ቢኖር ህወሃትን አርቀን ታልቀበርን ወንድሙ ወንድሙን ቢገለው ሴራው የህወሃት መሆኑን እወቁት እንዳትታለሉ
እኔ በአፋር ክልላዊ መንግስት በአወል አርባ ላይ ችልታ አያለሁ ነገሩ የገባው አይመስለኝም እባካቹህ አካባቢያችሁን እና ክልላችንን እንጠብቅ ህወሃት የማባላት እና የማበጣበት ልምድ ስላለው ተጠንቀቁ
አሁን ቀይ መስመር አለፈ የሚባለው ካልገባቹህ በዝርዝር ላስረዳቹህ ህወሃት ቀይ መስመርን በማለፉ ያልተፈለገ ጦርነት ዳግም በሃገራችን ተነስቷል አዎ ህወሃት ቀይመስመርን አልፏል እንዴት አለፈ
መከላከያ ማለት ሃገር ማለት ነው ልብ በሉ እዚጋ መከላከያ ተሌለ ሃገር ወላሂ የለችም ይቅርታ ስሜታዊ ሆኜ ሳይሆን ልግለፅላቹህ ብዬ ነው ይሄውላቹህ በተለያየ መልኩ ተመልሶ ለዛ እጅእጅ ለሚለው አገዛዝ ጣረ አልሳካ አለ ሃገሪቱንም ለመበታተን ለፋ አልሆን አለ
ያለው አማራጭ እያ ካልበላን ሃገሪቱን ማፍረስ ነው ብሎ መከላከያን ለማፍረስ ሞከረ ይሄ ነው ቀይመስቀል ማለፍ ማለት
ስለዚህ ሃገር አትፈርስም እነሱግን እናዳሰቡት ሁለት ሃሳብ ነበራቸው አንድ መፍረስ አንድ ማፍረስ ስለዚህ እናፈርሳቸዋለን እንጂ አያፈርሱንም ነው ነጥቡ
ውድ የአርጎባ ህዝብ እና የአፋር ህዝብ በምንም መልኩ በህወሃት ሴራ ሳትታለን ከመንግስት ጎን ቆመህ ሃገርህን ጠብቅ በሃገር እና በአይን እና በናት ቀልድ የለም ።
ዝርዝር ማብራሪያ ይሻዋል ለምትሉ በኮሜንት ጠይቁ እናብራራለን ።
ፀሐፊ musa umer
እንኳን ወደ ፔጄ በሰላም መጣችሁልኝ ውድ ጓደኞቼ
ሰላም ናቹህ
ሀይ ውድ ጓደኞቼ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Jeddah