�� በዛሬው እለት በታላላቅ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ በርካታ እግርኴሳዊ ዜናዎች።
═════════════════════════
⚽️ቸልሲም ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተዘጋጅቱዋል የቶተንሀሙን አሰልጣኝ ሞሪሲዮ ፖቸቲኖን አሳምነው በክረምት ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለመውሰድ።(Sunday Express)
:
⚽️የማንችስተር ዩናይትዱ ግዜያዊ አሰልጣኝ ኦሊገነር ሶሻየር ስፔናዊው ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴህያ ፈረንሳያዊውን የቡድን አጋሩን አንቶኒዮ ማርሻልን በመከተል አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ይፈልጋል።(Evening Standard)
፡
⚽️ቶተንሀም የክረምቱ የዝውውር መስኮት እንደተከፈተ ከበርንስማውዝ ጋር አስደናቂ ግዜን እያሳለፈ የሚገኘውን ዌልሳዊ አማካይ ዴቪድ ብሮክስን ለማስፈረም £50 million አዘጋጅተዋል ማንችስተር ዩናይትድም የተጫዋቹ ፈላጊ ክለብ ነው።(Sunday Mirror)
፡
⚽️ቶተንሀም ቤልጄማዊውን የቸልሲ የ 25 አመት አጥቂ ሚቺ ባቱሺያን በውሰት ለማስፈረም ለሰማያዊዎቹ £8million ቢያቀርቡም ቸልሲዎች ግን በቀጥታ ተፎካካሪ ቡድን ማጠናከር ነው በማለት ለክሪስታል ፓላስ ሰተውታል።(DH, via Sun on Sunday)
፡
⚽️የኒውካስሉ ባለቤት ማይክ አሽሊ በክረምት ኮንትራታቸው የሚጠናቀቀው አሰልጣኝ ራፋኤል ቤንቴዝን የሚፈልጉት ፓራጉዋዊ ኩዋስ አቀጣጣይ ማጉዌል አልሜሮን ስለፈረመላቸው በጀምስ ፓርክ አዲስ ኮንትራት እንደሚፈርም ተማምነዋል። (Sunday Mirror)
፡
⚽️ጉዳት ላይ የሚገኘው ጣልያናዊው አማካይ ማርኮ ቬራቲ ለመጀመሪያው ዙር ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ለሚደረገው የቻምፕዮን ሊግ ጫወታ ሊደርስ ይችላል።(Mail on Sunday)
፡
⚽️በውሰት ለአርቢ ላይፕዚክ የፈረመው የአርሰናል አማካይ ኤሚሊ እስሚዝ ሮው ወደ ጀርመን ካቀና ቡኃላ ልምምድ አልጀመረም ምክንያቱ ደግሞ በደረሰበት የብሽሽት ጉዳት ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።(Independent on Sunday)
፡
⚽️የሊቨርፑሉ አለቃ ጀርገን ክሎፕ ጊኒያዊው አማካይ ናቢ ኬታ ባለፈው ክረምት ከአርቢ ላይፕዚክ በ£53million ከተዘዋወረ ቡኃላ አሁን ጥሩ መሻሻል እያሳየነው ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።(Independent on Sunday)
:
⚽️አያክስ የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች የሆነውን እና የክለቡ ቴክኒካል ዳይሬክተር ማርክ ኦቨርማስን ከክለባቸው በመልቀቅ የመድፈኞቹ ቴክኒካል ዳይሬክተር እንዳይሇን ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው።(mirror)
:
⚽️አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከኮንትራት ነፃ የሚሆነውን የፓሪሴንጀርመኑን አማካይ አንድሪያን ራቢዮትን ለማስፈረም ከወዲሁ ክትትል እያደረገ ነው።(mirror)
፡
⚽️የማንችስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ዘንድሮ በክሪስታል ፓላስ አስደናቂ ግዜ እያሳለፈ የሚገኘውን የመስመር ተከላካይ ዋን ቢሳካን እና የሌስተር ሲቲውን የመስመር ተከላካይ ቤን ቻልዌልን በክረምት ሁለቱንም።(sun)
፡
⚽️የቸልሲው አማካይ ቲም ባካዮኮ በውሰት ከሄደበት የጣልያኖ ክለብ ኤስሚላን በድጋሚ ወደ እንግሊዝ መመለስ እናት ክለቡን መቀላቀል አይፈልግም ዝውውሩ ቇሚ እንዲሆን ይፈልጋል።(star)
፡
⚽️የሬያል ማድሪዱ በረኛ ቲቦ ኮርቱዋ ከፓሪሴንጀርመኑ ብራዚላዊ አጥቂ ኔይማር ይልቅ የቤልጄም ብሔራዊ ቡድን አጋሩ የሆነው ኤደን ሀዛርድ ቢመጣ ምርጫው እንደሆነ ተናግሯል። (Het Nieuwsblad, via Sun on Sunday)
ስለ ምርጥ ተጫዋች እንነጋገር
ข้อมูลการติดต่อ, แผนที่และเส้นทาง,แบบฟอร์มการติดต่อ,เวลาเปิดและปิด, การบริการ,การให้คะแนนความพอใจในการบริการ,รูปภาพทั้งหมด,วิดีโอทั้งหมดและข่าวสารจาก ስለ ምርጥ ተጫዋች እንነጋገር, ลีกกีฬา, Amphoe Bang Phli.
25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ጫወታዎች (ቅዳሜ እሁድ እና እና ሰኞ ቀጥለው ሲደረጉ
ቅዳሜ
9:30 ቶትንሃም ከ ኒውካስትል
12:00 ኤቨርተን ከ ወልቭስ
12:00 ቸልሲ ከ ሀድርስፊልድ
12:00 ክርስቲያል ፖላስ ከ ፉልሃም
12:00 ብራይተን ከ ዋትፎርድ
12:00 በርንለይ ከ ሳ.አምፕተን
ምሽት 2:30
#ካርዲቭ ከ በርንማውዝ
እሁድ
11:05 ሌችስተር ከ ማንችስተር ዩናይትድ
ምሽት 1:30 የሳምንቱ ምርጥ ጫወታ
1:30 ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል
ሰኞ
5:00 ዌስትሃም ከ ሊቨርፑል
የደረጃ ሰንጠረዥ
➊ሊቨርፑል =61ነጥብ
➋ማንች.ሲቲ=56ነጥብ
➌ቶትንሃም=54ነጥብ
➍አርሰናል =47ነጥብ
➎ቸልሲ =47ነጥብ
➏ማንች.ዩናይትድ=45ነጥብ
⚽ኮከብ ግብ አስቆጣሪዎች
➊መሃመድ ሳላ ⚽16
➋ኦባምያንግ ⚽15
➌ሃሪኬን ⚽ 14
➍አጉዌሮ ⚽11
✡ኳስ ያመቻቹ
➊ሀዛርድ=10
➋ፍሬዘር=9
➌ሳኔ=9
➌ኤሪክሰን=8
የሁሉንም ሊግ የተመረጡ ጫወታዎች ጥቆማ
የኢትዮጵያ ፕርሜርሊግ(14ተኛ ሳምንት)
9:00 መቐለ 70 እንደርታ ከ መከላከያ
9'00 ጂማ ከነማ ከ ባህርዳር ከነማ
9:00 ሲዳማ ቡና ከ ደደቢት
9:00 አዳማ ከነማ ከ ወ.ዲቻ
9:00 ሽሬእንዳስላሴ ከ ውልዋሎ አዲግራት
10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ
እሁድ
9:00 አዋሳ ከነማ ከ ድሬዳዋ ከነማ
10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
የደረጃ ሰንጠረዥ
➊ቅ.ጊዮርጊስ=24ነጥብ
➋ኢትዮ.ቡና=22ነጥብ
➌አዋሳ ከነማ=21ነጥብ
➍መቐለ 70 እንደርታ=20ነጥብ
........................................
ሴርኤ 22ሳምንት የተመረጡ ጫወታዎች
ቅዳሜ
2:00 ናፖሊ ከ ሳምፕዶርያ
4:30 ጁቬንቱስ ከ ፓርማ
እሁድ
8:30 ስፖል ከ ቶሪኖ
11:00 ዩድኒዜ ከ ፍዮረንቲና
2:00ኢንተር ሚላን ከ ቦሎኛ
4:30 ሮማ ከ ኤሲሚላን
ሰኞ
3:00 ፍሮሲኔ ከ ላዝዮ
5:00 ካግላሪ ከ አታላንታ
የደረጃ ሰንጠረዥ
➊ጁቬንቱስ 59
➋ናፖሊ 48
➌ኢንተር 40
➍ኤሲ ሚላን 35
➎ሮማ 34
★ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
➊ኳግላሬላ 16
➋ክርስቲያኖ ሮናልዶ 15
➌ዛፖታ 15
➍ፒአቴክ 13
........
ሊግ 1(23ተኛ ሳምንት የተመረጡ ጫወታዎች
አርብ
4:45 ሊል ከ ኒስ
ቅዳሜ
4:00 ምናኮ ከ ቱሉዝ
5:00 ሬምስ ከ ኦሎምፒክ ዘ ማርሴ
እሁድ
5:00 ሊዮን ከ ፒኤስጂ
የደረጃ ሰንጠረዥ ከፍተኛ ግብ አግቢዎች
➊ፒኤስጂ 56 ➊ምባፔ 18
➋ሊል 43 ➋ካቫኒ 16
➌ሊዮን 40 ➌ፔፔ 15
➍ ሴንቲቴን ➍ ኔይማር 13
ኳስ ያመቻቹ
➊ዲማርያ=8
➋ዴፖይ=8
➌ሌላ=7
➍ፔፔ=7
.......................
ላሊጋ 22ሳምንት የተመረጡ ጫወታዎች
ቅዳሜ
2:30 ባርሴሎና ከ ቫለንስያ
4:45 ሴልታቪጎ ከ ሲቪያ
እሁድ
2:00 ቪራሪያል ከ ኢስፖኞል
12:15 ሪያል ቤቲስ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
2:30 ኤባር ከ ጂሮና
4:45 ሪያል ማድሪድ ከ አላቬስ
የደረጃ ሰንጠረዥ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
➊ባርሴሎና 49 #ሜሲ 19ጎል 10አሲስት
➋ አት.ማድሪድ 44 #ሰዋሬዝ 15ጎል
➌ሪያልማድሪድ 39 #ስቱዋኒ=12ጎል
➍ሲቪያ 36ነጥብ
....
20ኛ ሳምንት የተመረጡ የቡንደስሊጋ የጫወታ መርሃ ግብሮች
ቅዳሜ
11:30 ሄርታበርሊን ከ ወልፍስበርግ
11:30 ሆፈንየም ከ ፎ.ዱሴንዶልፍ
11:30 ባየር ሊቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ
11:30 ኢንትራክ ፍራንክፈርት ከ ዶርትሙንድ 2:30 ሻልክ 04 ከ ቦርስያ ሞንቼ ግላድባክ
የደረጃ ሰንጠረዥ
➊ዶርትሙንድ =48ነጥብ
➋ባየርሙኒክ=42ነጥብ
➌
24/01/2019
በዕለተ ሐሙስ በታላላቅ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ በርካታ የዝውውር ዜናዎች፣ የተጠናቀቁ ዝውውሮች እንዲሁም ሌሎች እግርኴሳዊ ዜናዎች!
═════════════════════════
▶️ሊቨርፑል የጀርመኑን ሀያል ክለብ ባየርሙኒክን በመቀላቀል የቸልሲው የክንፍ መስመር ተጫዋች Callum Hudson-Odoi ሌላኛው ፈላጊ ክለብ በመሆን ብቅ ብለዋል።(Bild - in German)
፡
▶️ፓሪሴንጀርመን ቸልሲን ለመርታት ተዘጋጅቱዋል የ 24 አመቱን አርጀንቲናዊ አማካይ ሌያንድሮ ፓራዴስን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።(Telegraph)
፡
▶የ️ቸልሲው ናይጄርያዊው የክንፍ መስመር ተጫዋች ቪክተር ሞሰስ በውሰት ውል ወደ ቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ለመዘዋወር ከጫፍ ደርሱዋል።(Goal)
፡
▶ስፔናዊው አማካይ ዴኒስ ሱዋሬዝ ይህን ሲዝን እዛው በባርሴሎና ሊቆይ ይችላል አርሰናል በዝውውር ጉዳዮች ላይ ከካታሎኑ ቡድን ጋር ከስምምነት ባለመድረሱ።ከስምምነት እንዳይደርሱ ያደረገው ነገር ደግሞ አርሰናል ተጫዋቹን በዚህ በጥሩ የዝውውር መስኮት በውሰት በመውሰድ በሚመጣው ክረምት ደግሞ ዝውውሩን በቇሚነት የማድረግ ፍላጎት አላቸው ነገር ግን ባርሴሎና ተጫዋቹን በዚሁ በጥሩ የዝውውር መስኮት በቇሚነት እንዲወስዱ ነበር የሚፈልጉት።(ESPN)
፡
▶️ፓሪሴንጀርመን አሁንም በ 29 አመቱ ሴኔጋላዊው የኤቨርተን አማካይ ኤድሪሴ ጉያ ላይ ያላቸው ፍላጎት እንደቀጠለ ነው ነገር ግን ይፋዊ የሆነ ጥያቄ ባያቀርቡም በጭምጭምታ ደረጃ £22 million የዝውውር ሂሳብ በዚህ ሳምንት ያቀርባሉ ተብሎ ቢጠበቅም።(Liverpool Echo)
፡
▶️የሬያል ማድሪዱ የ 30 አመቱ ብራዚላዊ ተከላካይ ማርሴሎ በድጋሚ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በጁቬንቱስ መገናኘት ይፈልጋል።(Marca via Tuttosport)
፡
▶️ዋትፎርድ የ 26 አመቱ አማካያቸው አብዱላይ ዶኮሬ ቢያንስ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ በክለባቸው እንደሚቆይ ተማምነዋል ምንም እንኩዋን ፓሪሴንጀርመን ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ከዚህ ቀደም ቢነገርም።(Evening Standard)
፡
▶️ኒውካስል የጥሩ የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ ሁለት ተጫዋቾችን በውሰት ወደ ሴንትጀምስ ፓርክ ስቴዴም ማምጣት ይፈልጋሉ ለሞናኮው ጣልያናዊ ተከላካይ አንቶኒዮ ባሬካ እና የአትሌቲኮ ማድሪዱ የክንፍ መስመር ግሌሰን ማርቲኔዝ በይፋ የውሰት ጥያቄ አቅርበዋል።(Telegraph)
▶️ቸልሲ በ 6 ወራት በሚቆይ ኮንትራት የጁቬንቱሱን አጥቂ ጎንዛሎ ሂጉዌን ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል እንደአማራጭም የተጫዋቹ ብቃት የሚያሳምናቸው ከሆነ እና የሚፈልጉት ከሆነ በ £32.5 million በክረምት በቇሚነት ማስፈረም ይችላሉ።ሄርናን ክሪስፖ ፈርናንዶ ቶሬስ እና አልቫሮ ሞራታ የለበሱትን እድለቢሱን 9 ቁጥር ማለያ ወስድዋል የ 9 ቁጥር እርግማን ይሰብረው ይሆን አብረን ምንመለከተው ጉዳይ ይሆናል።
:
▶️ኤስሚላን የጄነዋውን ክርስቶፍ ፒያቴክን በ €35 million ገደማ ማስፈረማ፡፡ቸውን አረጋግጠዋል የ 4 አመት ከግማሽ ኮንትራትም አስፈርመውታል፡፡
:
▶️ማርዮ ባላቶሊ ኒስን በመልቀቅ ለ 6 ወራት በሚቆይ ኮንትራት ማርሴን ተቀላቅሉዋል
:
▶️ባርሴሎና የዛሬ ሁለት አመት ለአያክስ ተጠባባቂ ቡድን ይጫወት የነበረውን ፍራንክ ዲጆንግን በ €75 million ማስፈረማቸውን እና በክረምት ሐምሌ አንድ 2019 እንደሚቀላቀላቸው ነግረናችሁ ነበር ብሉግራናዎቹ አሁን የተጫዋቹን የውል ማፍረሻ €400 million አድርገውታል።በነገራችን ላይ ብሉግራናዎቹ እንደተጫዋቹ ብቃት እና ክለቡ በሱ ታግዞ እንደሚያገኘው ስኬት ተመስርቶ ተጨማሪ €11 million ይጨምራሉ።
፡
▶️ትላንት ቤን ያደር በባ
07/03/2017
Three birds fly together
No one make them to came latter.
07/03/2017
Wooooooooow
06/06/2016
22/04/2016
የባርሳ ምርጦች, ደስ አይሉም?
20/02/2016
คลิกที่นี่เพื่อเป็นสมาชิก?
ที่ตั้ง
ประเภท
เว็บไซต์
ที่อยู่
Amphoe Bang Phli
10540