09/10/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dagu Sport ዳጉ ስፖርት, Sports Event, Afar, Chicago, IL.
✅ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል 👇
⏭️ http://t.me/Dagu_Sport
🧑💻 https://dagusports.com/
የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃ ምንጭ
ዳጉ ስፖርት 🏃♂️➡️ ለቀዳሚነት ትሰራለች
📍 Semera Afar Ethiopia
+251 91 638 9016
09/10/2026
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ
09/05/2026
የ2019 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር
ውድድሩ በደርሶ መልስ (በሜዳና ከሜዳ ውጭ) የሚካሄዱ ሲሆን ሜዳዎችን አስመዝግበው ያላጠናቀቁ ቡድኖች በጊዜ እንዲያጠናቅቁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳስቧል።
ውድድሩ መስከረም 7/2019 የሚጀመር ይሆናል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
09/05/2026
አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የሀዋሳ ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል !
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የነበራቸውን የኮንትራት ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የሀዋሳ ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
09/05/2026
አሰላለፍ !
ኤግሎንስ ከ ሲዳማ ቡና
09/05/2026
09/05/2026
ነብሮቹ ተጨማሪ ተስፈኛ አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል !
በ2018 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር በጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ በነበረው ቆይታ ባሳየው እንቅስቃሴ በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር ለሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እስከ ምርጥ 40 ተጨዋቾች ስብስብ ውስጥ መካተት የቻለው ኤርሚያስ ኤርሾ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከዋናው ቡድን ጋር የሙከራ ዕድል የሰጡት ሲሆን በተሰጠው የሙከራ ዕድል በማሳመኑ እንድሁም በሀዲያ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2019 ያሆዴ ካፕ ውድድር ላይ ባሳየው ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ በሁለት ዓመት ውል ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል ተስማምቷል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
09/05/2026
ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን አማካይ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ !
በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመራው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን አማካይ ጴጥሮስ ተሾመን ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናውን ቡድን አሳድጓል።
ጴጥሮስ ተሾመ በአሰልጣኝ ማንያዘዋል ታምራት በሚመራው ሀዲያ ሆሳዕና ከ20 ዓመት በታች ቡድን ስኬታማ የውድድር ጊዜ ያሳለፈ ሲሆን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጠርቶ እስከ ምርጥ 25 ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ መካተት የቻለ እና በሀዲያ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አዘጋጅነት ሲካሄድ ከነበረው ያሆዴ ካፕ ውድድር ላይ ባሳየው እንቅስቃሴ ወደ ዋናው ቡድን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
09/05/2026
የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ
⌚️11:30
ኤግሎንስ ከ ሲዳማ ቡና
ኦሎምፒክ ማርሻል ኢድሪስ ዴቢ ኢንቶ ኒጅሜን ስታድየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive