አትሌት ይህን ውድድር አይቶ ተስፉ ይቆርጣል የሚል እምነት የለኝም።
በየትኛውም የስራ ዘርፍ ያለህምተስፉ እንዳትቆርጥ!
Ethio runners
An official social media Page Athletic news, Biography Writing, Analysis and reporting
Provide updated Athletic news
Athletic Biography Writer
Athletic Sport Analysis/Writer
Athletic Sport Reporter
06/05/2026
በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ታሪክ 4 ኦሊምፒክ ተሳትፈው በ4ቱም የተወዳደሩ አትሌቶች አሉ ? እነማን ናቸው? ለሚለው ጥያቄ 3 ወንድ
2 ሴት በድምሩ 5 ናቸው ከሴቶቸእ የመጀመሪያዋ ደራርቱን የተገለፀኩ ሲሆን ከደራርቱ ቀጥሎ እንደ ደራርቱ 4 ኦሊየምፒክ የሮጠችው
ጥሩነሽ ዲባባ ነች
2004 አቴንስ ኦሊምፒክ
2008 ቤጂግ ኦሊምፒክ
2012 ለንደን ኦሊምፒክ
2016 ሪዮ ኦሊምፒክ
ሌላውን ማብራሪያ እመለስበታለሁ!
በነገራችን ላይ ሳምንቱ የጥሩነሽ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!! የፎቶው ባለቤት ናቲንም የፌስቡክ ገፁን ላይክ አድርጉለት። Nati Photos
06/05/2026
በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ታሪክ 4 ኦሊምፒክ ተሳትፈው በ4ቱም የተወዳደሩ አትሌቶች አሉ ? እነማን ናቸው? ለሚለው ጥያቄ 3 ወንድ
2 ሴት በድምሩ 5 ናቸው አምስቱንም ተራ በተራ እዘረዝራለሁ ባልኩት መሰረት ከሴቶች የመጀመሪያዋ ደራርቱን የተገለፀኩ ሲሆን ከደራርቱ ቀጥሎ እንደ ደራርቱ 4 ኦሊየምፒክ የሮጠችው
ጥሩነሽ ዲባባ ነች
2004 አቴንስ ኦሊምፒክ
2008 ቤጂግ ኦሊምፒክ
2012 ለንደን ኦሊምፒክ
2016 ሪዮ ኦሊምፒክ
ሌላውን ማብራሪያ እመለስበታለሁ!
በነገራችን ላይ ሳምንቱ የጥሩነሽ ነው እንኳን ተወለድሽ በሏት!! የፌደራል ማረሚያ ክለብ አትሌት ነች
ኦሊምፒያን ነች!!
አትሌቷ በኢንተርናሽናል ደረጃ 156 ውድድሮችን አድርጋለች።
በተደጋጋሚ ብዙ የሮጠችው ርቀት 5000 ሜትር ነው 56 ጊዜ ሮጣዋለች።
በ500ዐሜ የምንግዜም የዓለማችን ፈጣን ባለ ሰዓቶች ተርታ ውስጥ ያላትን ደረጃ ስናይ የዛሬ 18 አመት 6 Jun 2008 በኖርዌይ ኦስሎ ያስመዘገበችው 14:11.15 ሰዓቷ በአሁን ስዓት በ6ኛ ደረጃ ላይ እንድትቀመጥ አድርጓታል።
➙ በሀገር ውክልና ውድድር ማለትም በኦሊምፒክ ፤በአለም የሀገር አቋራጭ ውድድር ፣ በአለም አትሌትክስ ሻፒዮና በወጣት (በአዋቂ) በአፍሪካ ሻፒዮና በጠቅላላ 27 ጊዜ ሀገሯን ወክላለች። በሀገር ውክልና ውድድር በቡድን 8 ወርቅ እና 2 ብር በግል 14 ወርቅ 6 ብር እና 3 ነሀስ በጥቅሉ 33 ሜዳሊያዎችን ለሀገሯ አስገኝታለች።
አንድ አትሌት በሩጫ ዘመኑ ሊያሳካ ከሚገባው አንዱ እና ዋናው በኦሊምክ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ ከተቻለም ሜዳሊያ ማጥለቅ ነው አትሌቷ በኦሊምፒክ ተሳትፎዋ በ2008 በቤጂግ ኦሊምፒክ በ5ሺ እና በ10ሺ ወርቅ በ2012 በለንደን በ10ሺ ወርቅ በ2004 በአቴንስ በ5ሺ ነሀስ በ2012 ለንደን በ5ሺ ነሀስ በ2016 ሪዮ በ10ሺ ነሀስ አጥልቃለች።
ማሳሰቢያ በቡድን ወርቅ ማለት በሀገር አቋራጭ ውድድሮች በቡድን ያገኘቻቸው ሜዳሊያዎች ናቸው። ከዚህ በፊት የቡድኖቹን ሜዳላያዎች እንደ አንድ የሀገር ውክልና ቆጥረን ነበረ የደመርነው አሁን ግን አስተካክለን ለየብቻው ተቆጥሮ ተገልጿል።
ኢትዮራነርስ ለኦሊምፒክ ጀግኖች ትልቅ ክብር አለው!
ዛሬ የጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ልደት ነው አትሌቷ በዛሬዋ ቀን 1 June 1985 ተወለደች። 41 አመት
የጥሩነሽ ዲባባ አድናቂ የሆናችሁ በመሉ እንኳን ተወለድሽ በሏት!!
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02B4JajkMDc3gPEq65JoEaCEfiuvRrta6BSLXARLR6q6VA8M4CdGBm1TQ9Eo4Q5ao6l&id=100063856744294&mibextid=wwXIfr
Happy Birthday!
መልካም ልደት!
👉 መረጃዎች የተጠናከሩበት ገፆች
wikipedia and world athletics pages
📸 Nati Photos
06/04/2026
ኢትዮዽያዊያን ሴት አትሌቶች በ5000 ሜ የነገሱበት የሮም ዳይመንድ ሊግ ! ሁሉም አሪፍ ነበሩ ግን አለሽኝ ባወቀ ድንቅና የሚገርም ብቃት አየሁባት ። Photo Eabisa Negese
06/04/2026
ኢትዮዽያዊያን ሴት አትሌቶች በ5000 ሜ የነገሱበት የሮም ዳይመንድ ሊግ !
ይሄ ሰው ስለ "ትዳርን" የተረዳበት ጥግ እና የሚገልፅበት መንገድ ይገርመኛል፣ ይመቸኛልም ። ይህን ቪዲዮ የምታይ ባለትዳር ወንድ በሙሉ ሚስትህ "የቤትህ ጠቅላይ ሚኒስተር ነች እንዲሁም እንድትወዳትም ከላይም ስለታዘዘ እንድትወዳት እሺ !
ሚስት ሆይ አንቺም ባልሽን አክብሪ።
06/04/2026
የአትሌት ይሔይስ ታደለ የቀብር ስነ ስርአት በበኬ ማርያም ቤተ ክርስትያን በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ 6 ሰዐት የሚፈፀም ይሆናል የሚል ዜና አየሁ
አትሌቱ በትላንትናዉ ዕለት ረፋድ ላይ በልምምድ ቦታ ባጋጠመዉ ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ እንዳለፈም ሰማሁ ፎቶውን ሳይ አትሌቱን አውቀዋለሁ ። ግን ሰለ አሟሟቱ የተለያየ መረጃ ይሰማል ግማሹ በፀብ ነው ይላል ግማሹ የመኪና አደጋ ነው ይላል የተጠናከረ መረጃ ያለው አጣሁ? የሚያውቅ ካለ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር ይፃፋልኝ።
ነብስ ይማር!!
06/04/2026
ይህ አሰልጣኝ ማን ይባላል?
አሰልጣኝ ከመሆኑ በፊት ምን ይሰራ ነበረ ?
ከአሰልጣኙ የምታደንቁለትን ኳሊቲ ምንድን ነው? እስኪ ኮመንት ላይ አስቀምጡ?
Nati photo
06/04/2026
በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ታሪክ 4 ኦሊምፒክ ተሳትፈው በ4ቱም የተወዳደሩ አትሌቶች አሉ ? እነማን ናቸው? ለሚለው ጥያቄ 3 ወንድ
2 ሴት በድምሩ 5ናቸው አምስቱንም ተራ በተራ እዘረዝራለሁ!!
ባልኩት መሰረት ከወንዶች የመጀመሪያው ማሞ የተገለፀ ሲሆን ከማሞ ቀጥሎ እንደ ማሞ 4 ኦሊየምፒክ የሮጠው
ሀይሌ ገ/ስላሴ ነው።
1996 አትላታ ኦሊምፒክ
2000 ሲድኒ ኦሊምፒክ
2004 አቴንስ ኦሊየምፒክ
2008 ቤጂግ ኦሊምፒክ
ሌላውን ማብራሪያ እመለስበታለሁ!
06/04/2026
ዛሬ ምሽት በፊንላንድ በወንዶች 5000 ሜትር ጌትነት ዋለ
በወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል
አብርሃም ስሜ
በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል
አለምናት ዋሌ ይሳተፋሉ
መልካም ዕድል!
Paavo Nurmi Games 2026 World Athletics Continental Tour - Gold
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
111 N Patsburg Street
Denver, CO
80018