Arsenal 24/7

Arsenal 24/7 Tzolis 17

Martin Ødegaard played the full 90 minutes, created the most chances (4), had the most touches (113), completed 13 passe...
09/27/2026

Martin Ødegaard played the full 90 minutes, created the most chances (4), had the most touches (113), completed 13 passes into the final third and won five duels in Norway’s 2-1 defeat to Portugal in the UEFA Nations League. 🇳🇴

Another STRONG display from our captain despite the result! 🎯👏

🚨የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ላይ ነው፤ የዋልያዎቹ የባህር ዳር ዝግጅት በይፋ ይጀመራል!በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ማክሰኞ በባህር ዳር ስታዲየም ከኢትዮ...
09/27/2026

🚨የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ላይ ነው፤ የዋልያዎቹ የባህር ዳር ዝግጅት በይፋ ይጀመራል!

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ማክሰኞ በባህር ዳር ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ወሳኝ መርሃ ግብር የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ቀጥሏል። ከሞዛምቢክ ጋር ከነበራቸው ጨዋታ በኋላ የቡድኑ ዋና ተሰላፊዎች በሆቴል ውስጥ እረፍት አድርገው ኃይል ሲሰበስቡ፣ ቀሪዎቹ ተጫዋቾች ግን ልምምዳቸውን አከናውነዋል። የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ትላንትና ወደ ባህር ዳር ሲገባ ሞቅ ያለና ድምቀት ያለው አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዋልያዎቹ በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ስታዲየም መደበኛ የልምምድ መርሃ ግብራቸውን በይፋ ይጀምራሉ።

👉ለማክሰኞው ጨዋታ ትኩስ መረጃዎችን በቀጥታ ለመከታተል «ኢትዮ ስፖርት (Ethio Sports)» ገፃችንን ፎሎው (Follow) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

09/27/2026

Meskele Birhan # Ethiopian Broadcasting Corporation Ethiopian Airlines Tewodros Ethiopia

🚨🗣️ Tuchel:" Konsa performance was outstanding, he has improved a lot since he signed as Arsenal player, he did a lot. l...
09/27/2026

🚨🗣️ Tuchel:" Konsa performance was outstanding, he has improved a lot since he signed as Arsenal player, he did a lot. l think he will be a beast by next season if he keep the same fighting spirit.

Playing along Gabriel Maghael has impact a lot of things in his game, at Aston villa he was a bit shaky, l didn't expect such performance from him but he has justify it all.

I have been watching their partnership with Gabriel and l can say without doubt that Konsa will do more better, Gabriel is one of the defenders who knows what to do on the pitch, he has good timing."

Group positions are on the line as Norway face Portugal tonight before Belgium host France in a massive League A matchup...
09/27/2026

Group positions are on the line as Norway face Portugal tonight before Belgium host France in a massive League A matchup tomorrow.

Can you guess what the Arsenal boys were discussing after England vs Spain? 👀
09/27/2026

Can you guess what the Arsenal boys were discussing after England vs Spain? 👀

🗞️ ከጨዋታው በኋላ... የአርሰናል ልጆች "ሚስጥራዊ" ወሬ! 👀😂 🗞️✅ የአርሰናሎቹ ስብሰባ (The Arsenal Reunion)፡ ያ ሁሉ የሜዳ ላይ ፉክክር እና ቴንሽን እንዳለቀ፣ የእንግሊዝ...
09/27/2026

🗞️ ከጨዋታው በኋላ... የአርሰናል ልጆች "ሚስጥራዊ" ወሬ! 👀😂 🗞️

✅ የአርሰናሎቹ ስብሰባ (The Arsenal Reunion)፡ ያ ሁሉ የሜዳ ላይ ፉክክር እና ቴንሽን እንዳለቀ፣ የእንግሊዝ እና የስፔን ብሔራዊ ቡድንን የወከሉት የመድፈኞቹ ኮከቦች (ሳካ፣ ራያ፣ ሜሪኖ፣ ዙቢሜንዲ እና ሌሎችም) ተሰብስበው ሲያወሩ እና ሲሳሳቁ ማየት ለደጋፊው ልዩ ስሜት አለው።

✅ ያልተነገረው ሚስጥር (The Unspoken Topic)፡** "ምን እያወሩ እንደነበር ሁላችንም እናውቃለን... ግን ማረጋገጥ አንችልም" 😂 ፊታቸው ላይ ያለው ያረካ ፈገግታ የሚያሳብቀው ስለ ማንችስተር ሲቲ 114 የጥፋተኝነት ውሳኔ፣ ስለሚጠብቃቸው አስገራሚ የውድድር ዘመን፣ እና ምናልባትም "ዋንጫው የኛ ነው!" ስለሚለው ተስፋ ሳይሆን አይቀርም።

✅ የአሸናፊነት መንፈስ (Winning Mentality)፡** በእንግሊዝ አስገራሚ የመልሶ ማጥቃት (Comeback) ድል ዙሪያ እርስ በርስ ቢቀላለዱም፣ በመጨረሻ ሁሉም ወደ ለንደን ሲመለሱ አንድ ትልቅ የጋራ ተልዕኮ እንዳላቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ። ይሄ የቡድን መንፈሳቸውን (Team spirit) የበለጠ እንደሚያጠናክረው ምንም ጥርጥር የለውም።

🚨መድፈኞቹ፣ ኤቤሬቺ ኢዜ፣ ራያ፣ ኮንሳ፣ ሳካ፣ ዙቢሜንዲ፣ ሌዊስ-ስኬሊ እና ሜሪኖ በኔሽንስ ሊግ ስፔን እንግሊዝን 3-2 ባሸነፈችበት ጨዋታ በኋላ 🫂    🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ በኩል💪ኤዝሪ ኮ...
09/27/2026

🚨መድፈኞቹ፣ ኤቤሬቺ ኢዜ፣ ራያ፣ ኮንሳ፣ ሳካ፣ ዙቢሜንዲ፣ ሌዊስ-ስኬሊ እና ሜሪኖ በኔሽንስ ሊግ ስፔን እንግሊዝን 3-2 ባሸነፈችበት ጨዋታ በኋላ 🫂

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ በኩል💪
ኤዝሪ ኮንሳ ሙሉውን 90 ደቂቃ ተጫውቶ፣ 5 ኳሶችን መልሶ ማግኘት ችሏል።

ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ 70 ደቂቃ ተጫውቶል

ቡካዮ ሳካም 83 ደቂቃዎችን ተጫውቷል፣ በተቃራኒ ሳጥን ውስጥ ብዙ ንክኪዎችን አስመዝግቧል (10)፣ እና የጎል እድል ፈጥሯል።

ኤቤሬቺ ኢዜ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ቢቀመጥሚ በጨዋታው ላይ የመሳተፍ እድል አላገኙም።

🇪🇸በስፔን በኩል💪

ሚኬል ሜሪኖ ወደ ሜዳ ገብቶ የመጨረሻዎቹ 8 ደቂቃዎች ተጫውቷል።

ዴቪድ ራያ እና ማርቲን ዙቢሜንዲ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ቢቀመጡም በጨዋታው ላይ የመሳተፍ እድል አላገኙም።

09/27/2026
🚨⚖️ ማንቸስተር ሲቲ ከ£200 ሚሊዮን በላይ የሕግ ክስ ሊጠብቀው ይችላል! 💰የማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ሕጎችን መጣሱ በተመለከተ የተሰጠው ውሳኔ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ በሲቲ ላ...
09/27/2026

🚨⚖️ ማንቸስተር ሲቲ ከ£200 ሚሊዮን በላይ የሕግ ክስ ሊጠብቀው ይችላል! 💰

የማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ሕጎችን መጣሱ በተመለከተ የተሰጠው ውሳኔ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ በሲቲ ላይ ከተፎካካሪ ክለቦች የገንዘብ ካሳ ጥያቄዎች ሊቀርቡ ይችላሉ።

በSection W ስር የመክሰስ መብታቸውን አስቀድመው ያስጠበቁት አራት ክለቦች እንደተዘገበው፦

🔴 አርሰናል
⚪ ቶተንሃም
🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ
🔴 ሊቨርፑል

እነዚህ ክለቦች በ2024 የሕግ መብታቸውን ለማስጠበቅ ሂደት ጀምረው ነበር። የሚጠየቀው ካሳ የጠፋ የሽልማት ገንዘብ፣ የቻምፒዮንስ ሊግ ገቢ እና ሌሎች የገቢ እድሎችን ሊያካትት ይችላል።

💷 አንዳንድ የሕግ ምንጮች የተሳካ የካሳ ጥያቄ ከ£200 ሚሊዮን በላይ ሊደርስ እንደሚችል ገልጸዋል። ሆኖም ይህ ገንዘብ እስካሁን የተወሰነ ካሳ ሳይሆን በሕጋዊ ጥያቄ ሊከሰት የሚችል መጠን ነው።

⏳ የሲቲ ጉዳይ አሁንም ሙሉ በሙሉ አላበቃም፣ የይግባኝ ሂደትም ሊኖር ይችላል። ሲቲ በ2023 ከክሶቹ በኋላ ያለውን አቋም በመያዝ ንጹሕ ነን ማለቱን ቀጥሏል።

ምንጭ፦ The Independent / Miguel Delaney

Address

Fairbanks, AK

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal 24/7 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share