Manchester United Ethiopian Fans

Manchester United Ethiopian Fans

Share

ይሄ የዓለማችን ገናናው እና የእንግሊዝ ኩራት የሆነው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ፔጅ ነው #GGMU🫀 all good

06/04/2026

በቅርቡ ክለባችንን የሚቀላቀለው አዲሱ ፈራሚያችን ኤደርሰን መጫወት ስለሚፈልግበት ቦታ ሲናገር!!

ኤደርሰን 🗣️“በተለያዩ የሜዳ ላይ ቦታዎች መጫወት እችላለሁ። ጣሊያን ውስጥ መጫወቴ ለዚህ በጣም ረድቶኛል። አንድ የተወሰነ ቦታ እንድመርጥ ብጠየቅ፣ የትኛው እንደሆነ አላውቅም።

​“ትንሽ ነጻነት አግኝቼ አጥቅቼ እንድጫወት ወይም የተወሰነ ቦታ ላይ ረግቼ፣ የት መጫወት እንደምመርጥ ለአንዱ ያደላ ፍላጎት የለኝም።

​“እንደ ጨዋታው ሁኔታ ወይም አሰልጣኙ በሚያስፈልገው ነገር ላይ በመመስረት፣ ምን መደረግ እንዳለበት የመረዳት ችሎታ አለኝ።

​“የማጥቃት አቅሙ ስላለኝ ማጥቃት እወዳለሁ፣ ከዚያም በፍጥነት ተመልሼ የመከላከል ቦታዬን እይዛለሁ።

በእርግጥ ሁሉም ሰው ጎል ማስቆጠር ይፈልጋል፣ ነገር ግን ይበልጥ ተከላካይ የሆነውና የተወሰነ ቦታን ይዞ የመጫወቱ ሚና ለአጠቃላይ ቡድኑ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አውቃለሁ።” የዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል የልጁን እንቅስቃሴ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰??👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fans

06/04/2026

ላመንስ ሶስተኛ ውድ ግብ ጠባቂ ሆነ !!

ቤልጂየማዊው የክለባችን ግብ ጠባቂ ሴኔ ላመንስ በመጀመርያ የውድድር አመት ቆይታው ድንቅ ጊዜን በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት ማሳለፉ ይታወቃል ።

ይሄንን ተከትሎም ግብ ጠባቂ በሊጉ የአመቱ ምርጥ ፊርማ ተብሎ መመረጡ ይታወሳል ።

ከዚህ በተጨማሪም CIES FOOTBALL ግብ ጠባቂውን በአሁኑ ወቅት የአለማችን ሶስተኛ ውዱ ግብ ጠባቂ አድርጎ አስቀምጦታል ።

እንደ ድህረ ገፁ ገለፃ የሴኔ ላመንስ አሁናዊ የገበያ ዋጋ 52.7 ሚሊየን ዩሮ ይገመታል ።

የዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል የልጁን እንቅስቃሴ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰??👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fans

06/03/2026

የ ፓትሪስ ኤቭራ ጉድ እዩልኝ የአርሰናል ደጋፊዎች ከ ኤቭራ ጋር ባትሳፈጡ ይሻላቹሀል ሞትኩ 😂😂

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ጎሎቹን እና የጨዋታ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ በየቀኑ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰�������

https://t.me/man_utd_ethio_fans

06/03/2026

ክለባችን ​ማንቸስተር ዩናይትድ አጠቃላይ 45 ሚሊዮን ዩሮ የሚደርስ ሂሳብ ለአታላንታ ለመክፈል ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

ኤደርሰን በኦልድትራፎርድ ተጨማሪ የአንድ አመት ማራዘሚያ አማራጭ ያለው የ4 አመት ኮንትራት ይፈርማል። [ዘ አትሌቲክ] የዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል የልጁን እንቅስቃሴ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰????👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/31/2026

የክለባችን የአካዳሚ ፍሬ ታይለር ፍሌቸር በትናንትናው እለት ለሀገሩ ለስኮትላንድ የመጀመሪያውን ጨዋታ ለማከናወን ከዕረፍት መልስ ተቀይሮ ገብቶ ነበር።

በጨዋታው ላይም የቀድሞ የብራይተን አሁን በናፖሊ የሚገኘው አማካኝ ቢል ጊልሞር በጨዋታው ጉዳት ያጋጠመው ሲሆን በዚህ ምክንያት የአለም ዋንጫው የሚያልፈው ከሆነ ምናልባት ለካሪንግተን ምሩቁ ወደ አለም ዋንጫው የሚሄድበትን እድል ይከፍትለታል። የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ጎሎቹን እና የጨዋታ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ በየቀኑ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/30/2026



140 አመት ወይ ሞልቶታል ወይ ሊሞላው የደረሰው አርሰናል 1 ቻምፒየንስ ሊግ የለውም ነገር ደጋፊው ክለባችን ሲሳደብ እጅግ እጅግ ያሳፍራል።

አሁን በደንብ ልናወራ ይገባል ፕሪሚየር ሊግ ከበሉባት ቀን ጀምሮ ክለባችን ላይ ሲሳለቁ ነበር!

?? #የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ጎሎቹን እና የጨዋታ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ በየቀኑ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/30/2026

ልዩነቱ ግልፅ ነው......የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ጎሎቹን እና የጨዋታ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ በየቀኑ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰�������

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/27/2026

በሁለት ተከታታይ ክረምቶች በመሀል ሜዳው ስፍራ ኤሪክሰን ፣ ቶቢ ኮለር ፣ ካሳሜሮ ለለቀው ኡጋርቴንም ያለ አገልግሎት ለያዘው ዩናይትድ በ35 ሚፓ ብቻ ብራዚላዊ ፓስፖርት ያለው ተጫዋች ማምጣቱ ለስኳድ ዴብዝ ጥሩ ዝውውር ነው ...

ቀጥሎ በዚ ቤት ልሰማው የምፈልገው ስም ሳንድሮ ቶናሊ የሚለውን ነው ✌️

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል የልጁን እንቅስቃሴ በቪዲዮ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨??👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/26/2026

የዘንድሮው የውድድር ዓመት መጥፎ የማይባልና በርካታ አስደሳች moments ያየንበት ነበር ...

ከሁሉም በላይ ደግሞ በሚያምር ሁኔታ የሻምፒዮንስ ሊግ ቦታችንን ይዘን ማጠናቀቃችን ለቀጣዩ ትልቅ ስኬት ትልቅ መረማመጃ ነው።

​እመኑኝ! ከእኛ BOSS ገና ብዙ የምንጠብቀው ትልቅ ነገር አለ በሚቀጥለው ዓመት ቡድናችን ይበልጥ ተሻሽሎና ተጠናክሮ ለዋንጫ ዋና ተፎካካሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።

አሁን በካሪክ ስር አዲስ መንፈስ እና አዲስ ተስፋ እየታየ ነው በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለካሪክ የሚመጥኑ የሱን ፍልስፍና ሊተገብሩ የሚችሉ ምርጥ ተጫዋቾች ከመጡለት ወደ ቀድሞው የዋንጫ አሸናፊነት እና የክብር ዙፋናችን የማንመለስበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም!

በሰር ​ካሪክ ስር ወደ ቀድሞ ክብራችን እንመለሳለን GGMU"❤️💪
🚨 #የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ጎሎቹን እና የጨዋታ ሃይላይት እንድሁም የልምምድ ቪዲዮ በየቀኑ መመልከት ይችላሉ ። 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

05/25/2026

ሀያ አንድ አሲስቶች ዘጠኝ ጎሎች ሰላሳ የጎል አስተዋጽኦ አለው፣ እንደምታውቁትም የ ኮከብ አሲስቱ ሪከርድም ባለቤት ጭምር ነው።

በሊጉ ከሄነሪ እና ዴብሮይን በላይ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ በመሆን ሪከርዱን ሲሰብር በአውሮፓ ደግሞ ከፍተኛ ከሆነው ከሊዮኔል ሜሲ እና ቶማስ ሙለር ቁጥር ጋ ተስተካክሏል እዚ ላይ ደግሞ ሁሉንም የግል ሽልማቶች ጠራርጎ ወስዷል።

የአመቱ የማንችስተር ዩናይትድ ምርጡ ተጫዋች ፣ የአመቱ የፕሪምየር ሊጉ ምርጡ ተጫዋች ፣ የአመቱ የእግር ኳስ ፀሀፊዎች ምርጡ ተጫዋች ፣ የአመቱ ምርጡ ፕሌይሜከር ብሩኖ ፈርናንዴዝ 👑 ሁሉንም የ ብሩኖ አሲስት ቴሌግራም ላይ በጎል ቻናላችን ለቅቄላቹሀለው ☺️እየገባችሁ እዩ ... 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/man_utd_ethio_fanss

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Los Angeles?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Los Angeles, CA