Sport and entertainment

Sport and entertainment

Share

international sport games and highlight

08/10/2025

Sad to hear that

11/23/2024

በመጨረሻሞ ጣፋጭ ድል አገኘ፣
አርሰናል ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል። ኖቲንግሃም ፎረስትን 3ለ0 አሸንፏል። የ17 አመቱ ኢታን ንዋነሪም ለአርሰናል 3ኛዋን ጎል አስቆጥሯል።
በጨዋታው ላይ ያላችሁ አስተያየት ምንድን ነው? እስኪ ኮመንት ላይ እንወያይ።

Photos from Sport and entertainment's post 11/15/2024

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡

ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና በ1997 ማይክ ታይሰን ልደቱን ካከበረለት ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ እና ዩቲዩበር ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር ይደረጋል፡፡

ከውድድሩ አስቀድሞው አንጋፋው ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን “ታይሰን አላረጀም አሁንም ጠንካራ ቡጢውን ተጋጣሚ ላይ ማሳረፍ የሚችል አቅም አለው” ሲል ስለእራሱ ተናግሯል፡፡

የቦክስ ፍልሚያውን የአሜሪካው ኔትፍሊክስ የስርጭት ማዕከል በቀጥታ የሚያስተላልፈው ሲሆን ከ280 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይመለከቱታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ምሽት 5 ሰዓት ላይ በቴክሳስ አርሊንግተን ኤቲ ኤንድ ቲ ስታዲየም የሚደረገውን ፍልሚያ ከ70 ሺህ በላይ ሰዎች ስታዲየም ገብተው ይመለከቱታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አዘጋጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡

የዓለማችን የምንጊዜም ታላቁ ቦክሰኛ ማይክል ጄራርድ ታይሰን በፈረንጆቹ ከ1985 እስከ 2005 ባደረጋቸው 56 ፕሮፌሽናል ግጥሚያዎች በ50ዎቹ ድል ሲቀዳጅ በ6ቱ ብቻ ተሸንፏል፡፡

“አይበገሬው”፣ “ብረቱ ማይክ” እና “አውሬው” በሚሉ ቅጽል ስሞች የሚጠራው ቡጢኛ ከድሎቹ ውስጥ 44ቱን ያስመዘገበው በዝረራ አሸንፎ ነው፡፡

ከማይክ ታይሰን ጋር የሚፋለመው ወጣቱ ቦክሰኛ ጆሴፍ ፖል 10 ፕሮፌሽናል ውድድሮችን አድርጎ ዘጠኙን ሲያሸንፍ በአንዱ ብቻ ተሸንፏል፡፡ #ስፖርት #ኢትዮጵያ

10/19/2024

Follow me and get a 5⭐️ rating! Limited to the first 1,000 followers!

10/17/2024

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Washington D.C.?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


United States Of America
Washington D.C., DC