30/08/2026
🔴🔥 የጨዋታው ድህረ-ጨዋታ ትንተና | ማንችስተር ዩናይትድ 5–2 ኢፕስዊች
ዩናይትድ ከHull City ሽንፈት በኋላ በOld Trafford ምርጥ ምላሽ ሰጥቶ ኢፕስዊችን 5–2 አሸንፏል! 🔥🔴
⚽ Bruno Fernandes ዛሬ የጨዋታው ኮከብ ነበር። ካፒቴኑ ሃትሪክ በማስመዝገብ ቡድኑን መርቷል። 👑🔥
💪 የአጥቂ ክፍሉ — Mbeumo እና ሌሎች የፊት መስመር ተጫዋቾች በፍጥነትና በቀጥታ አጨዋወት ለኢፕስዊች ተከላካዮች ትልቅ ችግር ፈጥረዋል።
🧠 ትልቁ ልዩነት ግን ዩናይትድ ከ1–0 መመራት በኋላ አልተረበሸም። Bruno በ40ኛው ደቂቃ አቻ አድርጎ ቡድኑን ወደ ጨዋታው መልሶታል።
🔥 በሁለተኛው አጋማሽ ዩናይትድ የጨዋታውን ቁጥጥር በመውሰድ ጎሎችን በተከታታይ አስመዝግቧል። በተለይ Bruno Fernandes ያሳየው አመራር እና ቆራጥነት ለድሉ ትልቅ ሚና ነበረው።
⚠️ የሚሻሻለው: 5 ጎል ቢያስቆጥርም 2 ጎል መቀበሉ በተከላከዮቻችን ላይ አሁንም መስራት እንዳለብን ያሳያል። በተለይ ከset-piece እና በፈጣን መልሶ ማጥቃቶች ላይ የበለጠ ትኩረት ያስፈልጋል።
❤️ ዛሬ ግን ዋናው መልዕክት ግልጽ ነው፦ ዩናይትድ ከመከፈቻው ሽንፈት በኋላ በትልቅ መንገድ ተመልሷል!
🔴 5 ጎል | 3 ነጥብ | Bruno Hat-trick | Old Trafford ድል
@ሁሌም ማንቼ Always Man United
GGMU ❤️🔥