SUPER GEN 2020

SUPER GEN 2020

Share

Certified FIFA Football Agent/Agency, Sports event Organizer, Sports wear and products

11/03/2026

Champions League night ✨️

11/11/2025

⚽🌍 Your Talent Deserves to Be Seen.

At SUPERGEN2020 (T/A NEWTIMER TRADING), we’re not just scouting players — we’re building futures. If you’ve got the skill, the drive, and the hunger to make it to the top, then it’s time to take the next step with us. 💪🔥

👉 Sign up with us today and become part of a movement that’s transforming African football talent into global success stories.
We work with passionate athletes, guiding them with structure, exposure, and genuine opportunities. Whether you dream of playing professionally or want to grow under professional mentorship — this is where your journey begins.

📩 Here’s what we want you to do:
1️⃣ COMMENT if you believe you’ve got what it takes.
2️⃣ SHARE this post — your next teammate or opportunity might just be one share away.
3️⃣ SIGN UP with us — the link is in our bio!

Together, let’s redefine what it means to be African talent on a global stage. 🌟

14/10/2025

🇿🇦 Bafana Bafana is going to the FIFA World Cup 2026! 🏆
From South Africa to the global stage — what a moment for our boys! 💚💛

SuperGen2020 proudly wishes Bafana Bafana all the best as they take on the world in the USA, Canada, and Mexico. Your passion, resilience, and fighting spirit inspire the nation.

We believe in you. We back you. Now go make us proud! 💪🏾🔥
Let’s fly the flag high and show the world the power of South African football. 🇿🇦

14/08/2025

ካፍ ሰሞኑን ባወጣው የአህጉሪቱ ክለቦች ደረጃ መሰረት አንድም የኢትዮጵያ ክለብ ስሙ እንዳልተቀሰ ተመልክተናል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም የክለቦቻችን አስተዳደሮች ምንም የተገነዘቡት ነገር ያለ አይመስልም!!

የሀገር እግርኳስ እድገት እና ለውጥ የሚጀምረው ከክለቦች ተነስቶ ነው። አዎን ሰሞኑን እየሰማን እያየን እንዳለነው የክለቦች ላይሰንሲንግ ጉዳይ ትልቅ ጅማሮ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን ግን ታዲያ ከዚህ ጀርባ ትልቁ የተረሳው አንዱ ጉዳይ የአስተዳደሮች የዕውቀት ደረጃ እና የስራ ልምድ ነው።
የኢትዮጵያ ክለብ አስተዳደር ሰራተኞች እግርኳስ ስራን የሚሰሩት በትርፍ ጊዜያቸው ወይም እንደትርፍ ጊዜ ስራ እንደሆነ የምናውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። ለዚህም ካስፈለገ ስም መጥቀስ ሁሉ ይቻላል።

በሙያው ላይ ታላቅ እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ እውነታዎችን እንዴት ዘርዝረን እንደምንጨርሳቸው ባላውቅም ግን በትንሹ:-

*ከአስተዳደር ባለሙያ እውቀት እጥረት (luck of proper sport administrative knowledge)
*የፀዳ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አደረጃጀት አለመኖር (luck of professional football club structure)
*የመሰረተልማት እጥረት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ (luck of basic sports infrastructure)

እነዚህ የተወሰኑ አስፈላጊ የሆኑ የእግርኳስ መሰረቶችን ትተህ ወረቀት ብቻ እየተፈራረምክ ማህተም እየመታህ የክለብ አስተዳዳሪ ነኝ ብትል የሚሰማህ የለም።

አህጉራችን ላይ በኢኮኖሚም ሆነ በህዝብ ብዛት ከኢትዮጵያ ያነሱ ሊጎቻቸው ላይ እምብዛም የውጭ ተጫዋች የማይጫወቱባቸው፣ ለተጫዋቾች ብዙም ብር የማይከፍሉ፣ ስታዲየሞቻቸው መቀመጫ እንኳን የሌላቸው ክለቦች
ለምሳሌ የኢስዋቲኒው ሮያል ሊዎፖርድ፣ ብዙ ተጫዋቾች ወደኛሊግ የሚልኩልን የኡጋንዳው ክለብ ቫይፐርስ የቦትስዋናው ኦራፓ ዩናይትድ የመሳሰሉት ከእኛዎቹ ጋር በባጀት እና በደጋፊ ጥግ የማይደርሱት ደረጃ ውስጥ ሲገቡ በአፍሪካ ከአስሩ ትልቅ ባጀት መዳቢ ሊጎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንድ እንኳን ቡድን ሊያስገባ አልቻለም።

ታዲያ ይሄ በትልቁ ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያስፈልግበት ወቅት እና ሁኔታ ስለምንገኝ ቸለልተኝነቱን ትተን ወደትክክለኛ መንገድ እንመልከት።





16/10/2023

በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውስጥ ከሚጫወቱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ስንቶቸ ለብሄራዊ ቡድናቸው ተመርጠው ሄዱ?? በዚህ የፊፋ ሳምንት??
ሁሌም ተጫዋቾች ሲጠቆምላቸው የዚህ ሀገር የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ላስፈርም ነው እየተባለ ስንት አመት ሲዋሽ ነው የተከረመው። ግን ወፍ የለም እንኳን ለብሄራዊ ቡድናቸው ቀርቶ እዚህ ክለብ ሲያጡ ለኑሯቸው ንግድ እና ሌላ ስራ ውስጥ የገቡ እንዳሉ እየሰማን ነው!

17/10/2022

ምርጥ ትውልድ እንደስሙ ብዙ ወጣቶች ተመራርጠን በተለይ ስለእግርኳሱ የምንችለውን ያህል የምንሰራበት እና የምንማማርበት ተቋም ነው።

ይህም ገፅ የስራችንን ሂደት እና አቅጣጫ የምናሳይበት ገፃችን ነው እና ይከተሉን እና ለሌሎችም ገፃችንን ያጋሩልን።

ሁሌም ምርጥ ትውልዶች ሆነን እንኖራለን!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Johannesburg?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


No 50 Ernest Oppenheimer Avenue
Johannesburg
2198