Tessi21

Wegbeschreibung Website Service kontaktieren

Tessi21 My name is Tesfahun Delsalegn. I am an international lifeguard based in Germany, and I am also a professional basketball player.

12/10/2026

እኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊያን አለን አይዞሽ ገለቴ🇪🇹🫶🏿🇪🇹

11/10/2026

የድሀው ልጅ ብቻ ይልቅ እንጂ😭💔😭

11/10/2026

እናቶች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ😭💔😭

10/10/2026

🇪🇹🫶🏿🇪🇹🫶🏿🇪🇹

10/10/2026

Good luck

09/10/2026

ልጅዋር መሐመድ የጠየኩት ጥያቄ ነው🤦🤦🤦
የኔ ጥያቄ (ከTessi21)፦
​ባለፉት ከ20 ዓመታት በላይ ስንመለከተው፣ ከሀገር ውጪ (ዲያስፖራ) የሚኖሩ ማህበረሰቦች በየትኛውም መንግስት ጊዜ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡና ሲቃወሙ እናያለን። የአንድ ሀገር መንግስት ቢለወጥም የዲያስፖራው ተቃውሞ ግን ፈጽሞ አያቆምም። ታዲያ ጥያቄው፦ ዲያስፖራዎች በሁሉም መንግስት ደስተኛ አይደሉም ወይ? እስካሁን የመጣው መንግስት ሁሉ ጉድለት አለው ብሎ ማሰብ ነው? ወይስ ከሀገር ውጪ ሆኖ መቃወም የለመዱት ባህል ሆኖብናል?💯🇪🇹🫶🏿🇪🇹

09/10/2026

ለኢትዮጵያ ሰላም🇪🇹🫶🏿🇪🇹

09/10/2026

ለንደን የነበረ ኮንሰርት 🫶🏿🇪🇹🫶🏿

09/10/2026

ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል🫶🏿🇪🇹🫶🏿

Adresse

Stuttgart

Benachrichtigungen

Erfahren Sie als Erste/r von Neuigkeiten und Aktionen: Wir schicken Ihnen eine E-Mail, wenn Tessi21 etwas veröffentlicht. Ihre E-Mail-Adresse wird für keinen anderen Zweck verwendet, und Sie können sich jederzeit abmelden.

Service Kontaktieren

Nachricht an Tessi21 senden:

Verknüpfungen

Teilen

Kategorie